የኢትዮጵያና ፓኪስታን ሕዝቦች ጥልቅ የባሕልና የመንፈስ ትስስር አላቸው – አምባሳደር ጀማል በከር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን የወንድማማችነት በዓል ኢስላም አባድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተከብሯል፡፡
በመርሐ ግብሩ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ወዳጅነትና ወንድማማችነት ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ግለሰቦች እውቅና መሰጠቱ ተመላክቷል፡፡…