የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የተጋላጭነት ፈተናዎች ላይ ያተኮረ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የተጋላጭነት ፈተናዎች እና በዓለም አቀፍ ውድድር ውስጥ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ላይ ያተኮረ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ኮንፍረንሱ "አፍሪካ የተጋላጭነት ፈተናዎች፤ በዓለም አቀፍ ውድድር ካሉ እድሎች ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ"…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ሥርዓቱ ነጻና ሉዓላዊ እንዲሆን የሳይበር ደህንነት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – አቶ ማሞ ምህረቱ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ሥርዓቱን ነጻና ሉዓላዊነቱ የተረጋገጠ ለማድረግ ለሳይበር ደህንነት ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደህንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ይከበራል Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ይከበራል። በዓሉ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሀሳብ በፌደራል፣ በክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች…
ስፓርት ኧርሊንግ ሃላንድ የኖርዌይ ብሄራዊ ቡድን የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆነ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌጂያኑ የማንቼስተር ሲቲ አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ በ36 ዓለም አቀፍ ጨዋታዎች ባስቆጠራቸው ግቦች የሀገሩ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ለመሆን በቅቷል፡፡ የ24 ዓመቱ አጥቂ ትናንት ምሽት በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ኖርዌይ ስሎቫኒያን 3 ለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ዴንማርክ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ አዲስ ከተሾሙት የዴንማርክ አምባሳደር ሱን ክሮግስትረፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በልማት ትብብር ፣ አየር ንብረት ለውጥን በመከላከልና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃን ካንግ በስነ ጽሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኑ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ሃን ካንግ በስነ ጽሁፍ ዘርፍ የ2024 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ የ53 ዓመቷ ሃን የልብ ወለድ ደራሲ ከዚህ ቀደም በፈረንጆቹ 2007 በጻፉት ‘ዘ ቬጀተሪያን’ በተሰኘው መፅሐፋቸው አማካኝነት የ2016 ማን ቡከር…
ስፓርት ኢትዮጵያ በአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና 3ኛውን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ኤልዶሬት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና ድብልቅ ውድድር ኢትዮጵያ 3ኛውን የነሐስ ሜዳሊያ አግኝታለች። የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና በኬንያ ኤልዶሬት ከትናንት ጀምሮ እየተካሄደ እንደሚገኝ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲዎች በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖች ወደ ምክክር መድረኩ እንዲመጡ እገዛ እንዲያደርጉ ተጠየቀ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ45 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ ፓርቲዎቹ በሀገራዊ ምክክሩ ሊኖራቸው የሚገባውን ሚና እና ተሳትፎ ለማጎልበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ10 ሚሊየን ዶላር የፕሮጀክት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የፕሮጀክት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የግብርና እና የተቀናበሩ የግብርና ምርት ውጤቶች ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ ይካሄዳል Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ÷ ጉባዔው "አፍሪካ፤ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም" በሚል…