የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተፈጠረው ቀውስ የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ÷ የሊባኖስ ቀውስን ተከትሎ በዜጋ ተኮር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘር እሴት ሰንሰለትን ለማሻሻል የምርምር ስራ ጉልህ ሚና ይጫወታል- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘር እሴት ሰንሰለትን ለማሻሻል የምርምር ስራ ያለው ሚና ወሳኝ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። በማሽላ የዘር ስርዓት ላይ ያተኮረ ውይይት በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የ22 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ መንግስት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ለማረጋገጥ የሚውል የ22 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስቴር በዛሬው እለት እንዳስታወቀው÷ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ…
ስፓርት የቀድሞ የሼፊልድ ዩናይትድ ተከላካይ ጆርጅ ባልዶክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሼፊልድ ዩናይትድ ተከላካይ እና አሁን ላይ ለግሪኩ ፓናቲናይኮስ በመጫወት ላይ የነበረው ጆርጅ ባልዶክ በ31 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ባልዶክ አቴንስ በሚገኘተው መኖሪያ ቤቱ መዋኛ ገንዳ ውስጥ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት መሰረታዊ ወታደሮችን አስመረቀ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሰረታዊ ወታደሮችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው በዛሬው ዕለት ጠዋት 4 ሰዓት አካባቢ ከጎሮ ወደ ኮዬ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ተሽከሪካሪ የአውቶብስ ትኬት በመቁረጥ ላይ የነበሩ ዜጎችን በመግጨቱ የተከሰተ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Melaku Gedif Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ እና ዘርፈብዙ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በአልጄሪያ የኢትጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ሙክታር መሃመድ ዋሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አብዱልመጂድ ተቡኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንታ ዞን ጨበራ ሻሾ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ትናንት ሌሊት 7 ሰዓት አካባቢ ከዮራ ሻሾ ቀበሌ በቆሎ ጭኖ ወደ አመያ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ጨበራ ሻሾ ቀበሌ ላይ በመገልበጡ ነው የደረሰው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብራዚል በኤክስ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች Melaku Gedif Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን አስታውቋል፡፡ በቢሊየነሩ ኤሎን መስክ የሚተዳደረው ኤክስ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ የተነሳው ኩባንያው 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ በመክፈሉ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት አሁንም የፀና መርህ እንዳላት ተገለጸ Melaku Gedif Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት ያላት መርህ አሁንም የፀና መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው 11ኛው የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ፎረም ላይ ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር…