Fana: At a Speed of Life!

402 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 402 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 315 ወንዶች፣ 75 ሴቶችና 12 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 8 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

ሞዛምቢክ የናካላን ወደብ ለማላዊ ለማከራየት ተስማማች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞዛምቢክ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን የናካላ ወደብ፣ ወደብ አልባ ለሆነችው ጎረቤቷ ማላዊ ለማከራየት መስማማቷ ተገልጿል፡፡ የወደብ ኪራይ ስምምነቱን የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፔ ኒዩሲ እና የማላዊ አቻቸው ላዛሩስ ቻክዌራ ተፈራርመዋል፡፡…

ከግጭት አስተሳሰብ በመውጣት ትኩረትን ሰላምና ልማት ግንባታ ላይ ማዋል ይገባል- ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ በጋምቤላ ከተማ ከሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል፡ የውይይቱ ተሳታፊዎች÷ሰላምን ማስፈን ለመንግስት ብቻ የሚተው ባለመሆኑ ከአመራሮች ጋር በትብብር እንሰራለን ብለዋል፡፡…

ሰራተኞች በክህሎታቸው ተመዝነው የሚያገለግሉበት አሰራር ተግባራዊ ይደረጋል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የመንግስት ሰራተኞች በዕውቀታቸውና ባላቸው ክህሎት ተመዝነው የሚያገለግሉበት አሰራር ተግባራዊ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። በክልሉ የመንግስት ሰራተኞች አፈፃፀም ምዘና ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ…

የከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ተቆጣጣሪ አካል ማቋቋሚያ ሕጋዊ ማዕቀፍ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በተዘጋጀው የከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ተቆጣጣሪ ማቋቋሚያ ሕጋዊ ማዕቀፍ ላይ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር )÷ ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ የሚታዩ…

የሽግግር ፍትሕ ትግበራ ፍኖተ-ካርታ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሽግግር ፍትሕ ትግበራ ፍኖተ-ካርታ ዝግጅት ተጠናቅቆ ወደ ሥራ መገባቱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ሚያዝያ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በሚኒስትሮች ም/ቤት መፅደቁን…

የተለያየ መጠን ያለው ጤፍ፣ ስንዴና ሽንኩርት ለአዲስ አበባ ገበያ መቅረቡ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ እየተደረገ ያለው ክትትልና ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም በዛሬው ዕለት 1 ሺህ 552 ያለአግባብ ዋጋ የጨመሩ እና 49 ሕገ ወጥ ክምችት የፈፀሙ የንግድ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በክላስተር የለማ ስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጭናክሰን ወረዳ በክላስተር የለማ ስንዴ ማሳን ጎብኝቷል። በወረዳው በክረምት እርሻ በ2 ሺህ 800 ሔክታር መሬት ላይ በክላስተር የተዘራ ስንዴ እየለማ እንደሚገኝ…

የሕብረተሰብ ጤና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት በ2 ዩኒቨርሲቲዎች ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕብረተሰብ ጤና የሶስተኛ ዲግሪ የትምህርት መርሃ ግብር በሁለት ዩኒቨርሲቲዎች ሊጀመር መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሰው ሃብት ልማትና ማሻሻያ መሪ ስራ አስፈፃሚ አሰግድ ሳሙኤል÷ በጤናው ዘርፍ በሁሉም መስኮች የሞያተኞችን ቁጥር…

የኮሪደር ልማቱ በጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጭነትና ጥብቅ ክትትል በተሳካ መልኩ ተከናውኗል – አቶ ጥራቱ በየነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጭነትና ጥብቅ ክትትል በተሳካ መልኩ ተከናውኗል ሲሉ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ሃላፊ ጥራቱ በየነ ገለጹ።…