Fana: At a Speed of Life!

ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 317 ሺህ 521 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ዓርብ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በሚከናወነው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሁሉም በነቂስ ወጥቶ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልጇን በግፍ ለተነጠቀቸው ሕጻን ሄቨን እናት የመኖሪያ ቤት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልጇን በግፍ ለተነጠቀቸው ሕጻን ሄቨን እናት የመንግስት መኖሪያ ቤት አበርክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ የሄቨንን እናት በማግኘት…

3ኛው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 3ኛውን የሳይበር ደህንነት የሰመር ካምፕ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ÷በፕሮግራሙ ከመላው የኢትዮጵያ ክፍል የተወጣጡ 300 ታዳጊ ወጣቶች…

ሩሲያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለኢትዮጵያ ያላትን ተሞክሮ ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ እድገትን ለማስቀጠል በምታደርገው ጥረት ሩሲያ ያላትን ልምድ ለማካፈልና በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ገልጻለች፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን የተመራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ባለሙያዎች ልዑክ የኢትዮጵያ…

በፍራንኮ ቫሉታ በቂ ምርት ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂ ምግብ ነክ የምርት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል የባለድርሻ አካላት ውይይት መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ምግብ ነክ የምርት አቅርቦትን በተመለከተ ከብሄራዊ ባንክና ከጉምሩክ ኮሚሽን…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲና የቻይና ዥያንግ ፖሊስ ኮሌጅ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከቻይና ዥያንግ ፖሊስ ኮሌጅ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ራዕዩንና ተልዕኮውን ከግብ ለማድረስ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ከሚገኙ የፖሊስ ተቋማት ጋር…

የአየር ንብረትን በትክክል የመተንበይ አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረትን በትክክል የመተንበይ አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የኢትዮጵያ ሜትዎሮሎጂ ኢንስቲቱዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲቱዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ እንዳሉት÷በበርካታ ሥፍራዎች ከፍተኛ አቅም ያላቸው የአየር ትንበያ መሰብሰቢያ…

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ሁሌም ዝግጁ ናት- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ሁሌም ዝግጁ መሆኗን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልፅግናፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በማህበራዊ…

3ኛው የኦሮሞ አባገዳዎች ሕብረት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የኦሮሞ አባገዳዎች ሕብረት ጉባዔ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ከሁሉም የኦሮሚያ ክልል ዞኖች የተወጣጡ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች ተሳትፈዋል፡፡ ትውልዱን በማስተማር፣ አንድነትን በማጠናከር እና ሰላምን በማስጠበቅ ረገድ…

በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል-  ጠ/ሚ  ዐቢይ ( ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ኢትዮ ቴሌኮም ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ…