የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Melaku Gedif Aug 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በጋምቤላ ክልል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ፕሬዚዳንት አክሊሉ ታደሰ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአባላቱን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግር ፈቺ በሆኑ የፈጠራ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ልዩ ድጋፍ ይደረግላቸዋል – አቶ ጌታቸው ረዳ Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ችግር ፈቺ በሆኑ የፈጠራ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ልዩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ። በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በምርምርና ፈጠራ ሥራዎች ረገድ ለሚያጋጥሙ ችግሮች የመፍትሄ አቅጣጫን ለማመላከት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ለሚያስገነባው ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዲዛይን ሥራ ዳር ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጽያ አየር መንገድ አዲስ ለሚያስገነባው ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዲዛይን ሥራ ለማሰራት ‘ዳር’ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና የዳር ኩባንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሙኒኬሽን ዘርፍ የኢትዮጵያን ሃሳቦች ለዓለም የማስተዋወቅ ስራ በስፋት እንደሚሰራ ተመላከተ Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በሀገር ውስጥ የኮሙኒኬሽን ሥርአቱን ከማጠናከር ባለፈ የኢትዮጵያን ሀሳቦችና አቅሞች ለዓለም የማስተዋወቅ ስራ በስፋት እንደሚሰራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የጤና፣ ስነ-ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መደበኛ ስፔሻላይዝድ የጤና፣ ስነ-ምግብ፣ ህዝብ እና መድሃኒት ቁጥጥር ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ “ጤናን ማዳበር በአፍሪካ፣ ሁለንተናዊ የጤና፣ የተመጣጠነ ምግብ፣ የህዝብ ቁጥር፣ የመድኃኒት ቁጥጥር፣ ወንጀል መከላከል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በቅድሚያ በቅርቡ ከተደረገው ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ጋር ተያይዞ እየታየ ያለን ምንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ያቀረበችው ጥያቄ ምላሽ እንደሚያገኝ ተጠቆመ Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ላቀረበችው ጥያቄ በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ የዓለም ንግድ ድርጅት የአክሴሽን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማይካ ኦሺካዋ ገልጸዋል፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክር አቶ ፈንታሁን ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በ2016 በጀት…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት ይካሄዳል፡፡ በፍጻሜው አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት ጽጌ ገብረሰላማና አትሌት ፎትዬን ተስፋይ ኢትዮጵያን በመወከል ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) የሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን አስታወቁ Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛና ምንም ዓይነት የመነሻ መሰረት የሌለው መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) ለፋና…