Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን ፋና ማጣሪያ አረጋግጧል፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በሚኒስትሮች ምክር ቤትም ሆነ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባልጸደቀበት ሁኔታ መሰል…

ዛምቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ከዛምቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ እና የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ጃኮብ ጃክ ምዊቡን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት አቶ ብናልፍ በኢትጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን አብራርተዋል፡፡…

አቶ ኦርዲን የላቦራቶሪ ማሽኖችን ለጤና ተቋማት አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በከፍተኛ ወጪ የተገዙ የሲ ቢ ሲ እና ኬሚስትሪ የላቦራቶሪ ማሽኖችን ለወረዳ ጤና ጣቢያዎች እና ጁገል ሆስፒታል አስረክበዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በወቅቱ እንዳሉት÷ የጤና ተቋማትን በግብዓት በማደራጀት…

እየተከልን እናንብብ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ የተለያዩ ሥልጣኔዎችን በተለያዩ አካባቢዎችና በተለያዩ ዘመናት አስተናግዳለች፡፡ ሁሉም ለዚህች ሀገር ዛሬ ያበረከቱት ዕሴት አለ፡፡ ነገር ግን ሁሉም ለማለት በሚቻል ሁኔታ ለሦስት እልፍ ዓመት ጥቂት ፈሪ ዘመን ያህል አንድ ወጥ የመንግሥት ሥርዓትና የሕይወት ዘይቤ ውስጥ የኖሩ ናቸው፡፡ በዘመን…

በመቐለ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ከተማ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በ2 ቢሊየን ብር በከተማዋ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ለማከናወን ማቀዱን አስታውቋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በተገኙበት በመቐለ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት…

በ2017 ዓ.ም የመልካም አስተዳደርና የጸጥታ ሥራዎች ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ይሰራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በ2017 በጀት ዓመት የመልካም አስተዳደር እንዲሁም የሰላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ይሰራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆኑ አስፈጻሚ ተቋማት የ2016 በጀት…

ስታርትአፖችን ማስተናገድ የሚያስችል ሥነ-ምሕዳር ለመገንባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስታርትአፖችን በአግባቡ ማስተናገድ የሚያስችል ሥነ-ምሕዳር ለመገንባት በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡ በኢትዮጵያ የስታርትአፕ ሥነ-ምህዳርን ምቹ ለማድረግ እየተዘጋጀ ባለው ረቂቅ አዋጅ ዝርዝር ይዘት ላይ…

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው በዋናነት የመሠረተ ልማት ሥራዎች ቅንጅት፣ ጥበቃና የአሠራር ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ ረቂቅ ደንብ ላይ በስፋት ተወያይቶ…

ከ21 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የጤናና የፋይናንስ አመራሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የጤና እና የፋይናንስ አመራሮችና ባለሙያዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ አመራሮችና ባለሙያዎችን የዓድዋ…

በክልሉ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 351 የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና ምርት በሸሸጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ እንዳሉት÷ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያን ተከትሎ…