የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ፎረሙ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ…