Fana: At a Speed of Life!

በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶችን በውይይት በዘላቂነት ለመፍታት ተስማምተናል – የክልሎቹ ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶችን በውይይት በዘላቂነት ለመፍታት ከስምምነት መደረሱን የክልሎቹ ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…

የ1 ዓመት ከ10 ወር ህጻን ጠልፋ 500 ሺህ ብር ጠይቃ የተያዘችው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሰራተኛነት ስትሰራ የ1 ዓመት ከ10 ወር ህጻንን ጠልፋ 500 ሺህ ብር ጠይቃ የተያዘችው ግለሰብ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራት ተቀጣች። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ቀጠሮ አበባየሁ ሀይሌ…

ኢራን ከኢትዮጵያ ጋር በግብርና ዘርፍ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር አሊ አክባር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በግብርና ኢንቨስትመንት እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የልምድ ልውውጥ ማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ግርማ አመንቴ…

አየር መንገዱ የጉዞ ትኬታቸውን በኢትዮጵያ የሚገዙ የውጭ ዜጎች በውጭ ምንዛሬ መክፈል እንዳለባቸው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጉዞ ትኬታቸውን በኢትዮጵያ የሚገዙ የውጭ ሀገር ዜጎች በውጭ ምንዛሬ መክፈል እንዳለባቸው አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ማብራሪያ÷ ለመንገደኞች የሚሰጠውን ዓለም አቀፍ የበረራ ቲኬት ሽያጭ…

በተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከላት 35 ሺህ 600 ዜጎች እየተመገቡ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21 የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከላት 35 ሺህ 600 ዜጎች እየተመገቡ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ከንቲባዋ ሰው ተኮር እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለርዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) የርዋንዳ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ለ4ኛ ጊዜ ላሸነፉት  ፖል ካጋሚ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ፕሬዚዳንት ካጋሚ ቀጣዩ የሥራ…

አምባሳደር ታዬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በተለይም ሁለቱ ወገኖች በሱዳን የሰላም…

1 ሺህ 198 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 198 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1ሺህ 041 ወንዶች፣ 134 ሴቶች እና 23 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ መካከልም 31 እድሜያቸው ከ11 ዓመት በታች የሆኑ…

ሉዊስ ናኒ እና ንዋንኩ ካኑ ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሉዊስ ናኒ እና ንዋንኩ ካኑ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከውይይቱ በኋላም ሉዊስ ናኒ ከሀገሩ ፖርቹጋል ማሊያ ላይ ፊርማውን አኑሮ ለፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በስጦታ አበርክቷል። በሌላ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል በተደረገው ርብርብ ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመግታት በተደረገው ዓለም አቀፍ ርብርብ ላበረከተው የላቀ አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጠው፡፡ አየር መንገዱ በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የመጀመሪያው ድህረ ኮቪድ ኮንፈረንስ ላይ ነው የዕውቅና…