የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሞሮኮ ወታደራዊ ልዑክ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞሮኮ ምክትል ኢንስፔክተር ጀኔራል ስታፍ ሜጄር ጄኔራል አዚዝ ኢድሪሲ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ልዩ ልዩ ወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን በቅርቡ ከሰማይ እንደመጣ የተነገረለትን ድንጋይ በተመለከተ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሰጠው መረጃ፣ Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የቡ ከተማ በቅርቡ ከሰማይ እንደመጣ የተነገረለትን ድንጋይ በተመለከተ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሰጠው መረጃ፣ አስትሮይድ (Asteroid) በህዋ ውስጥ የሚገኙ ድንጋያማ አካላት ናቸው፡፡ በዋነኛነት የስርዓተ ጸሐይ አካል በመሆን በማርስ እና በጁፒተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች ተግባር የህዝቦችን አብሮነት ማጠናከሩ ተመላከተ Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶች ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች ተግባር የህዝቦችን አብሮነትና አንድነት እያጠናከረ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በመዟዟር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራትን እያከናወኑ ያሉ የወጣቶች…
ስፓርት አርጀንቲና የኮፓ አሜሪካን ዋንጫ ለ16ኛ ጊዜ አነሳች Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና በኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ኮሎምቢያን በማሸነፍ ለ16ኛ ጊዜ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች፡፡ የሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በመደበኛ 90 ደቂቃ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርቷል፡፡ በዚህም ላውታሮ ማርቲኔዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸው ተገለጸ Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የዲጅታል መታወቂያ አገልግሎት “አንድ ሰው አንድ ነው” የሚለውን መርሕ ይዞ የግለሰቦችን መረጃ በመሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በዋና ጽ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ተመረቁ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ፣ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ "ስቴይ ግሪን አርባ ምንጭ" በሚል መሪ ሃሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡ ሩጫው በተለያዩ የዕድሜ ደረጃዎች እየተካሄደ ሲሆን÷ 800 ሜትር የህፃናት ውድድር አስቀድሞ ተካሂዷል። መነሻውንና መድረሻውን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ…
ስፓርት የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እና እንግሊዝ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በጀርመን አስተናጋጅነት ከሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ17 ቀናት ቆይታ በኋላ ኤሌክትሪክ አገኘ Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 17 ቀናት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ተቋርጦ የቆየው ኤሌክትሪክ ዳግም መገናኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች የኦፕሬሽን…