Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ያቀረበችው ጥያቄ ምላሽ እንደሚያገኝ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ላቀረበችው ጥያቄ በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ የዓለም ንግድ ድርጅት የአክሴሽን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማይካ ኦሺካዋ ገልጸዋል፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…

በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክር አቶ ፈንታሁን ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በ2016 በጀት…

ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት ይካሄዳል፡፡ በፍጻሜው አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት ጽጌ ገብረሰላማና አትሌት ፎትዬን ተስፋይ ኢትዮጵያን በመወከል ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡…

መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) የሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛና ምንም ዓይነት የመነሻ መሰረት የሌለው መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) ለፋና…

የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን ፋና ማጣሪያ አረጋግጧል፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በሚኒስትሮች ምክር ቤትም ሆነ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባልጸደቀበት ሁኔታ መሰል…

ዛምቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ከዛምቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ እና የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ጃኮብ ጃክ ምዊቡን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት አቶ ብናልፍ በኢትጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን አብራርተዋል፡፡…

አቶ ኦርዲን የላቦራቶሪ ማሽኖችን ለጤና ተቋማት አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በከፍተኛ ወጪ የተገዙ የሲ ቢ ሲ እና ኬሚስትሪ የላቦራቶሪ ማሽኖችን ለወረዳ ጤና ጣቢያዎች እና ጁገል ሆስፒታል አስረክበዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በወቅቱ እንዳሉት÷ የጤና ተቋማትን በግብዓት በማደራጀት…

እየተከልን እናንብብ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ የተለያዩ ሥልጣኔዎችን በተለያዩ አካባቢዎችና በተለያዩ ዘመናት አስተናግዳለች፡፡ ሁሉም ለዚህች ሀገር ዛሬ ያበረከቱት ዕሴት አለ፡፡ ነገር ግን ሁሉም ለማለት በሚቻል ሁኔታ ለሦስት እልፍ ዓመት ጥቂት ፈሪ ዘመን ያህል አንድ ወጥ የመንግሥት ሥርዓትና የሕይወት ዘይቤ ውስጥ የኖሩ ናቸው፡፡ በዘመን…

በመቐለ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ከተማ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በ2 ቢሊየን ብር በከተማዋ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ለማከናወን ማቀዱን አስታውቋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በተገኙበት በመቐለ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት…

በ2017 ዓ.ም የመልካም አስተዳደርና የጸጥታ ሥራዎች ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ይሰራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በ2017 በጀት ዓመት የመልካም አስተዳደር እንዲሁም የሰላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ይሰራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆኑ አስፈጻሚ ተቋማት የ2016 በጀት…