የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። ጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል – ሌ/ጀ ሰለሞን ኢተፋ Melaku Gedif Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊት በሚያከናውናቸው የሰላም ማስፈንና ሌሎች ተግባራት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ አስታወቁ። የደቡብ ዕዝ 202ተኛ ኮር የ30ኛ ነበልባል ክፍለጦር…
ቢዝነስ የአውሮፓ ህብረትና ፒፕል ኢን ኒድ በወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደሚያጠናክሩ ገለጹ Melaku Gedif Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እና ፒፕል ኢን ኒድ በኢትዮጵያ ወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ ላይ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደሚያጠናክሩ ገለጹ፡፡ ፒፕል ኢን ኒድ በኢትዮጵያ በርካታ ክፍተቶች በሚስተዋሉበት የቆዳ ኢንዱስትሪ ላይ በቴክኖሎጂ እና በክህሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሻቀበ መምጣቱ ተመላከተ Melaku Gedif Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ተመላክቷል። ሁለተኛው የሹሻ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ፎረም በአዘርባጃን እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ "አሁናዊው የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት ተጽዕኖ" እና ሃሰተኛ መረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም የተመራ ልዑክ በቻይና የሥራ ጉብኝት አደረገ Melaku Gedif Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ የተመራ ልዑክ በቻይና የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ የልዑካን ቡድኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ፖሊስና የድሬዳዋ ፖሊስ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ ተማሪዎች 97 ነጥብ 5 በመቶዎቹ ፈተናውን ወስደዋል- ሚኒስቴሩ Melaku Gedif Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ ተማሪዎች መካከል 97 ነጥብ 5 በመቶው ፈተናውን መውሰዳቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) የዘንድሮው ዓመት የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 90 ሺህ 175 ቶን ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 90 ሺህ 175 ቶን ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፅዳት ኤጀንሲ ገለጸ ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር አቶ ሙላት ተገኝ እንዳሉ÷ ከተማዋን ውብ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Melaku Gedif Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ2016 የበጀት ዓመት ከ2 ቢሊየን 253 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር እንደገለጹት÷በክልሉ በ2016 የበጀት ከ2 ቢሊየን 243 ሚሊየን ለመሰብሰብ ታቅዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይና የመከላከያ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን ጋር ተወያዩ። በሚሼል ማርቲን የተመራ ልዑክ በትናንትናው ዕለት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባቱ ይታወቃል። በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የሥራ እድል ፈጣራን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ Melaku Gedif Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ የከተማ አስተዳደርሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር በዚህ ወቅት እንዳሉት÷መሰረታዊ የምግብ ፍጆታ እቃዎች ዋጋ ከቀን ወደ እየናረ እንደሚገኝ አንስተዋል ።…