በክልሉ ከ11 ሺህ በላይ የታጠቁ ሃይሎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ማህበረሰቡን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ11 ሺህ በላይ የታጠቁ ሃይሎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ማህበረሰቡን መቀላቀላቸውን የክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።
የአማራ ክልል ም/ቤት የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የአሥፈጻሚ አካላትን…