የሀገር ውስጥ ዜና ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከዩኤንኤድስ ሪጅናል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከዩኤንኤድስ ሪጅናል ዳይሬክተር አን ሙዞኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ለኤች አይ ቪ ተጋላጭነት የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ከመከላከል አኳያ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጾታዊ ጥቃትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እየተባባሱ መምጣታቸውን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አስታወቀ Melaku Gedif Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፆታዊ ጥቃትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እየተባባሱ መምጣታቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርን የ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ Melaku Gedif Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት የሆነው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዚህ መልክ በመገንባቱ እንደተደሰቱ መናገራቸውን የከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በምስራቅ እዝ በሐረር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Melaku Gedif Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪና ካቢኔያቸው በምስራቅ ዕዝ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት÷ የምስራቅ እዝ በስሩ የሚገኙ ባዶ ባታዎችን በማልማት ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Melaku Gedif Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በመገንባት ላይ ከሚገኙ ት/ቤቶች 75ቱ ተጠናቀቁ Melaku Gedif Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመገንባት ላይ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 75 የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መጠናቀቃቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ መኳንንት አደመ÷ የትምህርት ጥራትንና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የሚያግዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት በመዲናዋ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎበኙ Melaku Gedif Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም÷በከተማዋ አምስቱም የኮሪደር ልማት መስመሮች እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች የደረሱበትን ደረጃ ተዘዋውረው መመልከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር… Melaku Gedif Apr 25, 2024 0 አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካሜሩን የንግድና የኢኮኖሚ ማዕከል ወደ ሆነችው ዱዋላ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው፡፡ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ”ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው Melaku Gedif Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የሩጫ ውድድር ሊካሄድ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ውድድሩን የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመቀናጀት ነው በሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ Melaku Gedif Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…