Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል ቶተንሃምን በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አጠናክሯል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠባቂው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ቶተንሃምን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ሳካ፣ ሀቨርተስ እና ሆይቤር (በራሱ ግብ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መስተዳድር ም/ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በመጀመሪያ የክልሉን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ አስመልክቶ የቀረበውን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በ”ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” የዲጂታል ቴሌቶን የተሳተፉ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ዛሬ በ”ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” የዲጂታል ቴሌቶን ተሳትፎ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷” ዛሬ የ”ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” የዲጂታል…

የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅን በማስፈራራት ገንዘብ የተቀበሉ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅን በወንጀል ትፈለጋለህ በማለት አስፈራርተው ገንዘብ ተቀብለዋል ተብለው ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል ሙስና ወንጀል የተከሰሱ አምስት ግለሰቦች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ።…

በጋምቤላ ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት 9 ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 112 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ባለሃብቶቹ ፈቃዱን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቱርኩ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቱርኩ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በመወከል በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሃማድ ተፈራርመዋል፡፡…

ስኬታማ የፓለቲካና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ለማስቀጠል ክልሎች የእርስ በርስ የፓለቲካ ሥራዎችን ማጠናከር አለባቸው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በአፈፃፀም መድረኩ የሁሉም ክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የዘርፉ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ዋና…

ኢትዮጵያ የ”ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ” አባል ለመሆን እየሰራች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ባንክ በሆነው "ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ" አባል ለመሆን እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ÷ በመዲናዋ በቅርቡ ጉብኝት ያደረጉት የተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ አሚና…

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በጎንደር ከተማ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደና የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አይሻ መሃመድን (ኢ/ር) ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን…

ቢልና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በጤናው ዘርፍ ያለውን አጋርነት እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ልዑክ በቢልና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ማርክ ሱዝማን ከተመራ ልዑክ ጋር ቅድሚያ በሚሰጣቸው የጤና አጀንዳዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ÷ በተሰሩ በርካታ ሥራዎች አበረታች ውጤቶች…