ስፓርት ኬንያ በተካሄደ የ5 ሺህ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ ትላንት ማምሻውን በኬንያ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ጎልድ ውድድር በ5 ሺህ ሜትር አትሌት ማርታ አለማየው አሸንፋለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች በጠተናከረ ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ በተለይም የምድር ወገብን አቋርጦ ወደ ሀገራችን የሚገባው እርጥበት አዘል የአየር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ ከ10 ሺህ በላይ ግለሰቦች እንዲሁም ከ22 ክለቦች የተወጣጡ አትሌቶች ተሳትፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተመርተው ለዓለም አቀፍ ክለቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለ1 ሺህ 460 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለ1 ሺህ 460 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ጎሽም÷ የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት ሚያዚያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ለ2ኛ ዙር የሚሰጠውን ይቅርታ ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተጀመረውን ሥራ ውጤታማ እያደረገ ነው – አቶ ፈቃዱ ተሰማ Melaku Gedif Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከናወነ የሚገኘው የስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተጀመረውን ሥራ ውጤታማ እያደረገ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለፁ፡፡ በአቶ ፈቃዱ ተሰማ የተመራ ልዑክ በሰሜን ሸዋ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዢዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፋት፣ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር እንዲሁም የኢንቨስትመንት አማራጮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ የንቅናቄ መድረኩ 'ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ' በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ መድረኩ የተሻሻለው…
ስፓርት በማንዴላ መታሰቢያ ዋንጫ የቦክስ ውድድር ም/ሳጅን ሮማን አሰፋ ተጋጣሚዋን በበቃኝ አሸነፈች Melaku Gedif Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የማንዴላ መታሰቢያ ዋንጫ የቦክስ ውድድር ምክትል ሳጅን ሮማን አሰፋ ተጋጣሚዋን በበቃኝ አሸነፈች፡፡ ትናንት ምሽት ሀገሯን የወከለችው የአዲስ አበባ ፖሊሷ ምክትል ሳጅን ሮማን…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለፉት 6 ዓመታት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስጠበቀ ዲፕሎማሲያዊ ድል የተገኘበት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Melaku Gedif Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞቿን አስጠብቃ መጓዝ የቻለችባቸው እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎች የተገኙባቸው ናቸው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ያለፉት 6…