Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የሥርዓተ-ጾታ እኩልነትና የሴቶች ልማት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ68ኛው ዓለም አቀፍ የሥርዓተ-ጾታ እኩልነትና የሴቶች ልማት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው "ድህነትን በመቅረፍ፣ ተቋማትን በማጠናከርና በሥርዓተ ጾታ እይታ ፋይናንስን በማጎልበት የሥርዓተ ጾታ እኩልነት ስኬትን ማፋጠንና ሁሉንም…

አትሌት ሳሙኤል ፍሬው በ3 ሺህ ሜትር መሰናከል የመጀመሪያውን ወርቅ ለሀገሩ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች አትሌት ሳሙኤል ፍሬው የመጀመሪያውን ወርቅ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል፡፡ አትሌት ሳሙኤል ርቀቱን 8 ደቂቃ 24 ሰከንድ ከ30 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወየዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኡስማን ዲዮን ባለፉት ዓመትታ ለኢትዮጵያ ላደረጉት ዘርፈ ብዙ ድጋፍ…

የጎጃም ኮማንድ ፖስት ቀጣይ ግዳጅ ወረዳና ቀበሌን ማዕከል ያደረገ መሆን አለበት – ሌ/ጄ መሐመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ እና የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጄ መሐመድ ተሰማ ከሁሉም የጎጃም ዞኖች ከተወጣጡ ከ400 በላይ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ በአማራ ክልል ኮማንድ ፖስት ደረጃ የተገመገመውን የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ ወደ ጎጃም…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች አማኑኤል ኤርቦ በ70ኛው እና 86ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ቅዱስ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 249 የቱርክ ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 249 የቱርክ ሽጉጥ መያዙን የወረታ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽ/ቤቱ ሃላፊ ኢንስፔክተር አየነው ተፈራ እንደገለጹት÷ ከጎንደር ወደ ወረታ ከተማ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ተሽከርካሪ በሕገ ወጥ መንገድ…

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በመስቀል አደባባይ ለሚያከናውኑት የፀሎት ፕሮግራም ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በመስቀል አደባባይ የሚያከናውኑት የፀሎት ፕሮግራም ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶችን ለተሸከርካሪ ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ እሑድ መጋቢት 8 ቀን 2016…

በትግራይ ክልል ከ3 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና በነጻ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከ3 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና በነጻ እየተሰጠ ነው። ሕክምናው በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከኩሓ ሆስፒታልና ሂማሊያን 'ካታራክት' ከተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር…

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ80 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ80 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ይፋ ማድረጉን የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) ገለፀ። ዛሬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በሰጠው መግለጫ÷በኢትዮጵያ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ውይይቱ ላለፉት ሣምንታት…