የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ለተለያዩ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ Melaku Gedif Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ ለተለያዩ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት ፦ 1. ወ/ሮ ሰላማዊ አለማየሁ በቀለ-የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስለሺ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛና የአፍሪካ ጉዳይ ቢሮ ም/ ሃላፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር እና ከአፍሪካ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አምባሳደር ሞሊ ፊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሰላም ስምምነቱ አተገባበር ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለበጋ መስኖ ልማት ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ መሆኑን የአፋርና ጋምቤላ ክልሎች ገለጹ Melaku Gedif Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበጋ መስኖ ልማት ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ መሆኑን የጋምቤላና አፋር ክልሎች ገልጸዋል፡፡ የጋምቤላ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ሃላፊ አጃክ ኡቻን እንዳሉት÷ ክልሉ በበጋ መስኖ የስንዴ ልማት 480 ሄክታር መሬት ለመሸፈን አቅዶ 139…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ማሞ ምህረቱ ከፋይናንስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው Melaku Gedif Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ማሞ ምህረቱ ከፋይናንስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ ባንኩ ከፋይናንስ ተቋማቱ ጋር እንዴት በትስስር እና በቅንጅት መስራት ይችላል የሚሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አቶ ማሞ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፓኪስታን በተፈጸመ ጥቃት የ59 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ፓኪስታን ግዛት ፔሻዋር ከተማ መስጊድ ውስጥ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ የ59 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ጥቃት የተፈጸመበት መስጊድ ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት የሀገሪቱ ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት አቅራቢያ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረር ከተማ ኤሌክትሪክ ፕሮጄክት ትግበራ እየተካሄደ ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስድስቱ ከተሞች ኤሌክትሪክ ፕሮጄክት አካል የሆነው የሐረር ከተማ ፕሮጄክት ትግበራ በመካሄድ ላይ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ፕሮጄክቱ በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ አካባቢ በቅርሱ ላይ ምንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በዴንቨር ከተማ ከንቲባ ሚካኤል ቢ ሐንኮክ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዴንቨር ከተማ ከንቲባ ሚካኤል ቢ ሐንኮክ ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በዴንቨር ከተማ ከንቲባ ሚካኤል ቢ ሐንኮክ ለተመራ የልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተኪ ምርቶች ላይ ለሚሰማሩ ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ Melaku Gedif Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ባለሃባቶች እና ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ኢንተርራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የኢንተርፕራይዙ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለጹት÷ተቋማት የውጭ ምንዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በሥድሥት ወራት ከ284 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩ ተገለጸ Melaku Gedif Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ባለፉት ሥድሥት ወራት ለ284 ሺህ 998 ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን አስታውቋል፡፡ በቢሮው የሥራ ስምሪት ማስፋፊያ ዳይሬክተር ሰብሓዲን ሱልጣን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም እየገመገሙ ነው Melaku Gedif Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ማድረግ ጀምረዋል። ባለፉት ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይም ዕቅዶችን እየገመገሙ እንደሚገኙ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትያገኘነው…