Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል 12 አይነት መደበኛ ክትባቶች እየተሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ 12 አይነት መደበኛ ክትባቶች እየተሰጡ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ክትባት ዴስክ ሃላፊ መልካሙ አያሌው እንደገለጹት÷ ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ…

የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 6 ወራት 37 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድሥት ወራት 37 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ሃላፊ መስከረም ደበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በተያዘው በጀት ዓመት ከመደበኛ ግብር…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 5 ሺህ 606 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 5 ሺህ 606 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡   የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በተያዘው…

ማህበሩ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር የ212 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የ2023 የሁለትዮሽ ትብብር ስምምነት ተፈራረመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና ፀሃፊ አቶ ጌታቸው ታዓ እና የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የኢትዮጵያ ልዑክ…

በደብረብርሃን ከተማ መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ እና አካባቢዋ መዋዕለ ንዋይ ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት እንደገለጹት÷ በደብረ ብርሃን ከተማ እና አካባቢዋ…

የግብር ክፍያዎችን በቴሌ ብር መሰብሰብ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የገቢዎች ሚኒስቴር የግብር ክፍያዎችን በቴሌ ብር ለመሰብሰብ የሚያስችል ስምምነት አደረጉ።   ስምምነቱ ግብር ከፋዮች የግብር ክፍያዎችን ቴሌ ብር የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ተጠቅመው በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ሆነው…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡   የውይይት መድረኩ "ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለብልጽግና ጉዟችን ስኬት!"…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡   መሪዎቹ የተወያዩት በሶማሊያ ሞቃዲሾ ከተካሄደው ቀጠናዊ የጸረ ሽብር ውይይት መድረክ ጎን ለጎን ነው፡፡   በውይይታቸውም…

ጠ/ሚ ዐቢይ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳተፉ

ጠ/ሚ ዐቢይ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳተፉ አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሞቃዲሾ በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡…

የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስን የመጠበቅና የመንከባከብ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ዙሪያ ሲከናወኑ የቆዩ የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን መርቀው ከፍተዋል ።   በምርቃት-ስነ ስርዓቱ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለፁት÷…