Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሽዴ በመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ከተለያዩ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ የማቋቋም ፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይት መድረኩ በመልሶ ማቋቋም ሴክሬቴሪያት እና በባለድረሻ አካላት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር እና በቅንጅት መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ለይ መክረዋል፡፡…

በተለያዩ ዘርፎች ስልጠና በመስጠት በርካታ ቋሚና ጊዜያዊ የሥራ እድሎች ተፈጥረዋል – የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ለዜጎች አስፈላጊውን ስልጠና በመስጠት በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ እድሎች መፍጠር መቻሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   ሚኒስቴሩ ከክልሎችና ተጠሪ ተቋማቱ ጋር የ2015 በጀት…

ለምግብ ዋጋ ንረት ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ ሀገራዊ ስጋት ሆኖ ይቀጥላል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው የምግብ ዋጋ ንረት በአሁኑ ሰዓት በቂ ትኩረት ካልተሰጠውና ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ ሀገራዊ ስጋት ሆኖ እንደሚቀጥል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የምግብ ዋጋ ንረት መንስኤዎችን እና የወደፊት…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ለመልሶ-ማቋቋም የሚተገበር ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጸጥታ ችግር የተጎዱ መሠረተ ልማቶችን መልሶ ለማማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት በርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ይፋ ተደርጓል። የመጀመሪያ ምዕራፍ የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተቋርጦ የሚጀመርበት ቀን ለአንድ ሣምንት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከተቋረጠበት የሚጀመርበት ቀን ለአንድ ሣምንት ተራዘመ፡፡ በአዳማ ከተማ የሚካሄደው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥር 20 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር…

አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት ተዋሃዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ተብለው በአንድ ተቋም ተዋሃዱ፡፡   የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ግዛው አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር በምግብ ዋስትና ፕሮጀክት የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ዳን ጀርገንስ በአዲስ አበባ ከተማ በምግብ ዋስትና ፕሮጀክት የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው።   በጉብኝቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር ዓባይን ጨምሮ የዓለም…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2015 የአፈርና ውኃ ጥበቃ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2015 ዓ.ም ክልላዊ የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ስራ በይፋ ተጀምሯል። የአፈርና ውኃ ጥበቃ ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ በተገኙበት በባምባሲ ወረዳ መንደር 52 ቀበሌ በዛሬው ዕለት…

ጠ/ሚ ዐቢይ የቀድሞ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንትን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀድሞ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን አረዳን አግኝተው አነጋግረዋል፡፡   በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሃላፊዎች በስራ ላይ በነበሩበት ወቅት…