Fana: At a Speed of Life!

በ2015 በጀት ዓመት የክልሉን ሠላም በማጠናከር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች ይከናወናሉ -አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2015 በጀት ዓመት የክልሉን ሠላም የበለጠ በማጠናከር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች እንደሚከናወኑ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

አቶ ሙስጠፌ ከክልሉ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከክልሉ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ ፡፡ የውይይት መድረኩ የክልሉ ወጣቶች በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ በሚኖራቸው ሚና እና ለወጣቱ ከሀገራዊ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ያለውን…

በሻሸመኔ ከተማ 122 ኩንታል አደገኛ ዕጽ ማስወገዱን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከምዕራብ አርሲ ዞን ፖሊስና ከሌሎች ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት 122 ኩንታል አደገኛ ዕፅ ይዞ ማስወገዱን ገለጸ። የሻሽመኔ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ሽመልስ ቀናው በወረዳው ውስጥ አደገኛ ዕፅ…

የሲዳማ ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ የአደጋ ስጋት መልሶ ማቋቋም ጥበቃ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ላይ በስፋት ከተወያየ በኋላ ተገቢው ማስተካከያ…

የሃላል ምግብ እና ቱሪዝም አውደ ርዕይ እና ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከዒድ እስከ ዒድ የማጠናቀቂያ መርሐ ግብር አካል የሆነው የሃላል ምግብ እና ቱሪዝም አውደ ርዕይ እና ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሃላል ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ገበያ በቢሊየን የሚቆጠር ዶላርን የሚያንቀሳቅስና ሀገራት…

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል ለ120 ሺህ ሰዎች የአፈር ማዳበሪያ አከፋፈለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ 120 ሺህ ሰዎች የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኤን ፒ ኤስ የተሰኘ የአፈር ማዳበሪያ እና ዩሪያ ድጋፍ የተደረገላቸው አርሶ አደሮች በማዕከላዊ ፣…

አቶ አወል አርባ የአዋሽ ወንዝ ሙላት ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በአዋሽ ወንዝ መሙላት ሳቢያ ሊከሰት የሚችልን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል በአይሳኢታ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎበኙ፡፡   አቶ አወል አርባ የአዋሽ ወንዝ በየዓመቱ ከመጠን…

በሕገወጥ የዶላር ዝውውር የተጠረጠሩ 70 የውጭ ዜጎችን ጨምሮ በሕገ ወጥ ተግባራት የተሰማሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገወጥ የዶላር ዝውውርና በሃዋላ የተጠረጠሩ 70 የተለያዩ ሀገራት ዜጎችን ጨምሮ በተለያዩ ሕገወጥ ተግባራት ላይ የተሰማሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡  …

የህጻናትን ደህንነት በዘላቂነት ለማስከበር የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል-ሚኒስትር ዴኤታ አለሚቱ ኡሞት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናትን መብት እና ደህንነት በዘላቂነት ለማስከበር የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አለሚቱ ኡሞት ገለጹ፡፡ ኬር ኢትዮጵያ የህጻናትን መብት እና ደህንነት ማስጠበቅ በሚቻልባቸው…

“በጎነት ለአብሮነት” የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 4ኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራተኛ ዙር "በጎነት ለአብሮነት" የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰልጣኞች የምረቃ መርሐ ግብር በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ፡፡ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ላለፉት 22 ቀናት የሕይወት ክህሎት፣ የአካል ብቃትና የአመለካከት ብስለትን የሚያሳድጉ…