Fana: At a Speed of Life!

አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት በኢኮኖሚው ዘርፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ ምቹ ሁኔታ ይመቻቻል-ብሄራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት በኢኮኖሚው ዘርፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የማስቻል ስራ ላይ ትኩረት አድረጎ እንደሚሰራ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በብሄራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ሱፐር ቪዥን…

አሜሪካ ለዩክሬን 1 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን አንድ ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነች፡፡የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ድጋፉ የረጅም ርቀት ጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች፣ ሚሳኤል፣ የከባድ መሳሪያ ተተኳሽ ጥይቶች እና…

አቡበከር ናስር የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዝውውሩን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እና የዋሊያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዝውውሩን ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡   አቡበከር ከወራት በፊት ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር በደረሰው ስምምነት መሰረት ወደ ደቡብ አፍሪካ ቢያቀናም ዝውውሩ…

ቋሚ ኮሚቴው የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ተልዕኮውን በአግባቡ እንዲወጣ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ተልዕኮውን በአግባቡ ለመወጣት ዝግጁ መሆን ይጠበቅበታል ሲል አሳሰበ፡፡   ቋሚ ኮሚቴው ከብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ…

በአሶሳ ዞን በሸርቆሌ ወረዳ ከ23 በላይ የፀረ-ሰላም ቡድን አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ዞን ሸርቆሌ ወረዳ በጥምር የፀጥታ ኃይሉ በተካሄደ ዘመቻ በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ23 በላይ የፀረ-ሰላም ቡድን አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ፡፡ የሸርቆሌ ወረዳ ሠላም ግንባታና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልባሲጥ አጣሂር…

በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጸጥታና ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ ስኬታማ ስራ መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ወስጥ በአገር አቀፍ ደረጃ ጸጥታና ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸውን ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በሰጡት…

የሲሚንቶ ሽያጭ በአዲስ መልክ እንደሚጀመር የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገወጥ የሲሚንቶ ንግድን ለመቆጣጠር በአዲስ መልክ ሽያጭ እንደሚጀመር የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አሻግሬ ጀንበሬ በሰጡት መግለጫ÷ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያወጣውን መመሪያ መሠረት…

በፋይናንስ ዘርፍ ላይ በተሠራው ሥራ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዓለምአቀፋዊ ጫናዎችን ተሻግሮ ዕድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት የፋይንስ ዘርፉ ላይ በተሰራው ስራ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የወቅቱን ዓለምአቀፋዊ ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች ተሻግሮ ዕድገት ማስመዝገብ መቀጠሉን የብሔራ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ገለጹ፡፡ በፋይናንስ ዘርፍ ላይ…

በ2015 በጀት ዓመት የክልሉን ሠላም በማጠናከር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች ይከናወናሉ -አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2015 በጀት ዓመት የክልሉን ሠላም የበለጠ በማጠናከር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች እንደሚከናወኑ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

አቶ ሙስጠፌ ከክልሉ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከክልሉ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ ፡፡ የውይይት መድረኩ የክልሉ ወጣቶች በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ በሚኖራቸው ሚና እና ለወጣቱ ከሀገራዊ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ያለውን…