በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የብር ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍጻሜ ውድድር የብር ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
አትሌት ኤርሚያስ ግርማ ርቀቱን በ3 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ 24 ማይክሮ ሰከንድ…