Fana: At a Speed of Life!

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ለቻይና የመከላከያ ሠራዊት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የቻይና የመከላከያ ሰራዊት የተመሰረተበትን 95ኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ በመልዕክታቸው÷…

በመከላከያ ሠራዊት ስምሪት ዘርፍ ኃላፊ ሜ/ጀ ተስፋዬ አያሌው የተመራ ልዑክ ሶማሊያ በለድዌይን ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ስምሪት ዘርፍ ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ዋና አስተባባሪ ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው የተመራ ልዑክ ሶማሊያ በለድዌይን ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑካን ቡድኑ የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል…

በሻምፒዮናው የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል። በ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ የተወዳደረው አትሌት አድሃና ካሣዬ ኬኒያዊውን አትሌት…

በመዲናዋ በ4ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኝ ተተክሏል – አቶ ጥራቱ በየነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በአራተኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኝ መትከል መቻሉን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ገለጹ፡፡   አቶ ጥራቱ ዛሬ የዘንድሮውን የችግኝ…

1 ሺህ 33 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 33 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 1 ሺህ 24 ወንዶች፣ 2 ሴቶች ፣ 7 ህፃናት እና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙበት…

በሚዛን አማን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ በደረሠ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡   የቤንች ሸኮ ዞን ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ መረጃና ስታቲስቲክስ ማስተባበሪያ ክፍል ሀላፊ ረዳት ኢንስፔክተር…

አሸባሪው ሸኔ መሽጎ የሚገኝባቸውን አካባቢዎች በጥናት በመለየት የመደምሰስ እርምጃ እየተወሰደ ነው-የክፍለ ጦሩ ዘመቻ ኃላፊ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሸኔ መሽጎ የሚገኝባቸውን አካባቢዎች በጥናት በመለየት መደምሰስ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በስፍራው የተሰማራው የክፍለ ጦር ዘመቻ ኃላፊ ገለጹ፡፡   በቄለም ወለጋ ዞን በአሸባሪው ሸኔ ቡድን ላይ የማያደግም እርምጃ እየወሰደ…

አምባሳደር ነቢል ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንትና የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ ታባን ዴንግ ጋይ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። አምባሳደር ነቢል የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገር ውስጥ ዘላቂ…

በአፋር ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የማህበራዊ ድጋፍ መስጠት የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የአዕምሮ ጤና፣ የሥነልቡና እና ማህበራዊ ድጋፍ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችል ስልጠና በሰመራ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ስልጠናውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ የጤና ሚኒስቴር እና…

በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 60 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 60 ኢትዮጵያውያን በፈቃዳቸው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በታንዛንያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ፕሮግራም ሃላፊ ዴቪድ ሆፍሜየር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዜጎቹ በዓለም…