Fana: At a Speed of Life!

በጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ለሚገኙ ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት በጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ 450 ወገኖች ማዕድ አጋሩ፡፡ ቢሮው የክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሃ ግብርን ምክንያት…

ህወሓት የትግራይ ወጣቶችን በሶስት ቀን ስልጠና ለጦርነት እየማገደ ነው-ምርኮኞች

አዲስ አበባ ፣ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት የትግራይ ወጣቶችን በሶስት ቀን ስልጠና ብቻ ለጦርነት እየማገደ መሆኑን በበርሃሌ ግንባር የተማረኩ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ የህወሓት የሽብር ቡድን በአፋር ክልል ጥቃት ከከፈተባቸው አካባቢዎች የበረሃሌ ወረዳ አንዷ ናት፡፡ በዚህ…

የቻይና ኤምባሲ ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና አይፓዶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሃብታሙ ሲሳይ÷ሁለቱ ሃገራት የቆየ ወዳጅነት…

ሚኒስቴሩ ለመከላከያ ሰራዊት ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ከድጋፉ በተጨማሪም ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶን ጨምሮ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ማህበረሰብ…

ለቀጣይ 5 ዓመታት የሚበቃ የጨው ምርት መኖሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍዴራ የኢትዮጵያን ህዝብ ለቀጣይ 5 ዓመታት ሊመግብ የሚችል የምግብ ጨው ክምችት መኖሩን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሰሞኑን ተፈጥሮ የነበረው የጨው ዋጋ መጨመር ምንም አይነት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌለው…

በጎንደር ለ2ኛ ዙር መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ ወጣቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ለሁለተኛ ዙር መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ ወጣቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ  አቶ ሞላ መልካሙ÷ለህልውና ዘመቻው ሃብት ከማሰባሰብ ጎን ለጎን በግንባር ሄደው የሚሳተፍና አካባቢያቸውን…

ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በድል ተወጥታ የብልጽግና ጉዞዋን ታረጋግጣለች-አቶ ሙሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ችግሮችና ጦርነት በድል ተወጥታ የብልጽግና ጉዞዋን ታረጋግጣለች ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ሙሳ አደም ተናገሩ። የፓርቲው ጽህፈት ቤት የአመራር አባላትና ሠራተኞች በቢሾፍቱ ከተማ የችግኝ ተከላ በማካሄድ…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡   የከተማ አስተዳደሩ ህዝቡን በማስተባበር 28 ሚሊየን ብር የገንዘብ እና ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ነው ድጋፍ…

በበርሃሌ ግንባር የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት እና የጦር መሳሪያዎች ተማረኩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በርሃሌ ግንባር ትናንት በነበረ ውጊያ የህወሓትሽብር ቡድን አባላት እና በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል፡፡ ከተማረኩ የጦር መሳሪያዎች መካከልም ብሬን፣ ክላሽንኮቭ፣ የጦር ሜዳ መነጸር እና በርካታ ቁጥር ያላቸው…

አመራሩ ከወጣቱ ጋር ተቀራርቦ በመስራት ወቅቱን የሚመጥን አመራር መስጠት አለበት-ዶ/ር አህመዲን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከወጣቱ ጋር ተቀራርቦ በመስራት ወቅቱን የሚመጥን አመራር መስጠት እንዳለበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አህመዲን መሐመድ ገለጹ፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ ወጣቶች “ከአባቶታችን የተረከብነውን ‘ታሪክና ማንነት’…