የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ለመከላከያ ሠራዊት 3 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን ባለው ሂደት ለመከላከያ ሠራዊቱ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ ለሰራዊቱ የተደረገውን የሃብት ማሰባሰብ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል እና ፖሊስ አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል እና ፖሊስ አባላት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለልዩ ሃይል አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሐመድ አሊ÷የሀገር አንድነትን ለማረጋገጥ በግንባር ለተሰለፉ የጸጥታ ሃይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ፍኖተ ካርታ አጠቃላይ የትምህርት ዘርፉን ክፍተቶች ታሳቢ ያደረገ ነው-ትምህርት ሚኒስቴር Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ፍኖተ ካርታ አጠቃላይ የትምህርት ዘርፉን ክፍተቶች ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ገለጹ፡፡ አዲሱ ፍኖተ ካርታ ከዚህ ቀደም በነበረው ስርዓት ትምህርት ላይ የነበሩ ክፍተቶችን የሚሞላ እና በጥናት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጣለብንን ህዝባዊ አደራ ለመወጣት ህይወታችን እስከመስጠት ቁርጠኞች ነን-የአፋር ክልል ም/ቤት አባላት Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጣለብንን ህዝባዊና ሀገራዊ አደራ በብቃት ለመወጣት ደም ከመለገስ ጀምሮ ህይወታችንን እስከመስጠት ድረስ ቁርጠኞች ነን ሲሉ የአፋር ክልል ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የምክር ቤቱ አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ለሌሎች ጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ፣ ሐረሪ እና ደቡብ ክልሎች ለሚካሄደው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ተጀመረ Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ፣ ሐረሪ እና ደቡብ ክልሎች መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም ለሚካሄደው ድምጽ አሰጣጥ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ በታዩ ጉልህ ግድፈቶች፣ በመራጮች ምዝገባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታኒያ በአፍጋን የቀሩ ዜጎችን ለማስወጣት ከታሊባን ጋር እየመከረች ነው Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ በአፍኒስታን የቀሩ የሀገሯን እና ሌሎች ዜጎችን ማስወጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከታሊባን ጋር በኳታር ዶሃ እየመከረች ነው፡፡ ውይይቱ ታሊባን አፍጋኒስታንን ለቀው ለሚወጡ ዜጎች ያስቀመጠውን ቀነ ገደብ ማራዘሙን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደረጃውን የጠበቀ የበግ ቆዳ በማምረት ውጤት ላስመዘገቡ ፋብሪካዎች እውቅና ተሰጠ Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ጥራት ያለው የኢትዮጵያ የበግ ቆዳ በማምረት ውጤት ላስመዘገቡ አራት ፋብሪካዎች ዕውቅና ተሰጣቸው፡፡ በዘርፉ ዕውቅና ያገኙ ፋብሪካዎችም ባህርዳር፣ ኒው ዊንግ ፣ ፒታርድ እና ኤሊኮ የተሰኙ የቆዳ ፋብሪካዎች መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ግንኙነት ያላቸው 78 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከአሸባሪው የህውሓት ቡድን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው 78 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ፓሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጊሌ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጊሌ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም የሁለቱን ሃገራት ታሪካዊ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ለተፈናቃዮች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ ህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ችግር ለደረሰባቸው እና ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ ቁሳቁሶችን አበረከተ። ድጋፉን የተረከቡት የአማራ ክልል…