Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ባጫ በናይሮቢ በተዘጋጀውና ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በተገኙበት ዓመታዊ የዲፕሎማሲ ማብራሪያ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ከማብራሪያው ጎን…

ከክልሉ የቡና ሽፋን ውስጥ 66 ሺህ ሄክታሩ የምርት መቀነስ ይታይበታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ካለው የቡና ሽፋን ውስጥ 66 ሺህ ሄክታር የሚሸፍነው ያረጀና ምርት መቀነስ የሚታይበት መሆኑን የክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ ኮጁአብ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት ካቢኔ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የክልሉ መስተደድር ምክር ቤት ካቢኔ ከተወያየባቸው አጀንዳዎች መካከል የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመቱ…

የሕዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ መከፈል ያለበትን መስዋዕትነት ሁሉ ለመክፈል ዝግጁ ነን – ሌ/ጀ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በተሰማራበት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እስካሁን ድረስ አባሉ እና አመራሩ ተቀናጅቶ በሰራው ስራ ከፍተኛ ውጤት መገኘቱን የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ሹማ አብደታ ተናግረዋል። ሌ/ጀ ሹማ አብደታ ከሬጅመንት…

በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፕላስቲክ ፎርምዎርክ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የፕላስቲክ ፎርምወርክ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ፋብሪካው ገቢ ምርትን በመተካት በዓመት ከ15 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ የማዳን አቅም እንዳለው…

ብሄራዊ ገዥ ትርክትን ለማስረጽ በትኩረት መስራት ይገባል – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ፓርቲው በተለይም ከመጀመሪያው ጉባዔው…

ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የብልጽግና ፓርቲ የትኩረት አቅጣጫ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን እውን በማድረግ የኢትዮጵያን ብልጽግና ማረጋገጥ የብልጽግና ፓርቲ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። በ2ኛው የብልጽግና ፓርቲ…

የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ክሪስታሊና ጂዮርጂቫ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የብሄራዊ ባንክ…

የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ “ዳራሮ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ “ዳራሮ” በዓል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት በዲላ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ''ዳራሮ ለአንድነት፣ ለልማትና ለዕድገት'' በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ እንደሚገኝ…

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተች መሆኗን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። አምባሳደሩ የኢትዮጵያ ሰላም ለጎረቤቶቿ ሰላም ወሳኝ እንደመሆኑ…