የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ጥሪን ለተቀበሉ የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ተሰጠ Melaku Gedif Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም፡- 1. አቶ ያደሳ ነጋሳ--------- በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Feb 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) በሩሲያ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ማክሲም ራሽቲኒኮቭ ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ኮሚሽነር ዘለቀ በዚህ ወቅት፥ የግሉን ዘርፍ ለማሳደግና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ ለመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ የተሰሩ ምርቶች ለኮሪደር ልማት ሥራ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Melaku Gedif Feb 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ የተሰሩ የተለያዩ ምርቶች ለኮሪደር ልማት ሥራ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድ ከባቢ ሁኔታን ማዘመን ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መሳካት ወሳኝ ነው – አቶ መላኩ አለበል Melaku Gedif Feb 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተተገበረ ለሚገኘው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም መሳካት የንግድ ከባቢ ሁኔታን ማዘመን ወሳኝ ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሁለተኛው የንግድ ከባቢ ሁኔታ ምቹነት የሪፎርም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የስትሪግ ኮሚቴ አባላት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆን ተብሎ በሰው አማካኝነት የሚፈጸሙ የእሳት ቃጠሎዎችና የፎረንሲክ ምርመራ አንድምታ… Melaku Gedif Feb 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚደርሱ የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎችን በፎረንሲክ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ አስታውቋል። በዚህም ባለፉት 6 ወራት በፎረንሲክ ከተጣሩ 103 የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎች ውስጥ አሥሩ ሆን ተብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ውክልና ሥራን በአግባቡ በመወጣት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይገባል – ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ Melaku Gedif Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ውክልና ሥራን በአግባቡ በመወጣት ሕብረተሰቡ ለሚነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ አሳሰቡ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በቀጣይ ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር የውክልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉባዔው ኢትዮጵያ የስንዴ ምርትና የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮዋን ለሌሎች ሀገራት አካፍላለች – አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ Melaku Gedif Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርትና በአረንጓዴ አሻራ ያስመዘገበችውን ውጤት ለሌሎች ሀገራት በተሞክሮነት ማካፈሏን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋሁን ጎበዛይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ Melaku Gedif Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ60 ሺህ 320 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ Melaku Gedif Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ60 ሺህ 320 ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠር መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ፖሊሲ ማሻሻያ በማድረግ በሽታን ቀድሞ የመከላከል አቅምን ማሳደግ መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Feb 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አካታችነትን ማዕከል ያደረገ የጤና ፖሊሲ ማሻሻያ በማድረግ በሽታን ቀድሞ የመከላከልና አክሞ የማዳን አቅምን ማሳደግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ም/ቤት አባልና የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ፡፡ ዶ/ር ደረጄ የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ…