የሀገር ውስጥ ዜና የወርሀ ሐምሌ እና ነሐሴ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቁልፍ ተግባራት ቅኝት Melkam Fekadu Sep 1, 2026 0 የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር፦ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ስምንተኛ ዓመቱን በያዘበት በዚህ ዓመት፤ የኮፕ32 (COP32) ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የኮፕ32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ዓመታዊውንና…
የሀገር ውስጥ ዜና በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት የክልሎችን ህዝባዊ ትስስር ማጠናከር Melkam Fekadu Sep 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተወጣጡ ወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች በሲዳማ ክልል የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን አከናውነዋል። በበጎ ፍቃድ አገልግሎቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ኮሚሽነር ማርቆስ ማቴዎስ ጨምሮ ከ60 በላይ ወሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰማዩ አስተማማኝ ጋሻ Melkam Fekadu Aug 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በአፍሪካ አህጉር ከቀደሙት እና ጠንካራ ታሪክ ካላቸው የወታደራዊ አቪዬሽን ተቋማት አንዱ ነው። ላለፉት ዘመናት የሀገርን ሉዓላዊነት በማስከበር ረገድ ከፍተኛ ሚና የተጫወተው ይህ ተቋም ÷ በየጊዜው ከተከሰቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከሀገራት የትብብር ማዕቀፍ ጋር የሚተሳሰር ነው – የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር Melkam Fekadu Aug 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት መካከል ሊኖር ከሚገባው የትብብር ማዕቀፍ ጋር የሚተሳሰር ነው አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፑዋንግኬትኬው፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በፍትህ ተቋማት የተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው Melkam Fekadu Aug 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በፍትህ ተቋማት የተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጀነራል አስራት ዴኔሮ። የዋና ጠቅላይ መምሪያው ከፍተኛ አመራሮች በአማራ ክልል…
ቢዝነስ ሚድሮክ ለሚያስገነባው የወርቅ ፋብሪካ የማምረቻ መሳሪያዎች አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ Melkam Fekadu Aug 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ የወርቅ ማዕድን ኩባንያ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለሚያስገነባው የወርቅ ፋብሪካ የማምረቻ መሳሪያዎች አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል። ኩባንያው ስምምነቱን የተፈራረመው መቀመጫውን በኦስትሪያ ካደረገው ሴሜንት ኤንድ ማይኒንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና “መስጠት መቀበል ነው” የበጎ ፍቃድ አገልግሎት Melkam Fekadu Aug 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰው በመሆን ውስጥ ትልቁ ውበት ለሌሎች መኖርና የሌሎችን የሕይወት ሸክም ማቅለል መቻል ነው። በጎ ፍቃደኝነት ማለት ክፍያ ወይም ማንኛውንም ዓይነት የግል ጥቅም ሳይሹ፤ በራስ ሙሉ ፍላጎትና ተነሳሽነት ጊዜን፣ እውቀትን፣ ጉልበትንና ገንዘብን…
የሀገር ውስጥ ዜና የታይላንድ- አፍሪካ ኢኒሼቲቭ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ትብብርን ለማጠናከር Melkam Fekadu Aug 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታይላንድ- አፍሪካ ኢኒሼቲቭ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ትብብርን ለማጠናከር አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉዋንግኬትክየው። የታይላንድ -አፍሪካ የትብብር…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የሐዋላ እና ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ አደረገ Melkam Fekadu Aug 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የሐዋላ እና ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ ህብረተሰቡ፣ የዳያስፖራ አባላት እና ደንበኞች ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁልጊዜም ሕልማችን ትልቅ ሊሆን ይገባል – በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 590 ያመጣው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው Melkam Fekadu Aug 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምናልመው ነገር ትልቅ ከሆነ የሚመጣው ውጤትም ከፍተኛ ይሆናል አለ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ 590 ያመጣው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የሊች ጎጎ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ…