የሀገር ውስጥ ዜና ችግኝ ብቻ ሳይሆን ተስፋን የምትተክል ከተማ Melkam Fekadu Aug 14, 2026 0 አንድ ከተማ የምትመዘነው ለነገ ትውልድ በምትተወው ዘላቂ ልማት፤ በምትጠብቀው ተፈጥሮ እና ዛሬ በምትተክለው ችግኝም ጭምር ነው። አዲስ አበባም በዚህ የለውጥ ጉዞ ውስጥ በየዓመቱ ነዋሪዎቿን በነቂስ በማሳተፍ፣ የከተማዋን መሬት በአረንጓዴ ለመሸፈን ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህገ ወጡ ቡድን ህወሓት ሌብነት እስከ እርጅና Melkam Fekadu Aug 14, 2026 0 ኢትዮጵያ በሕገ ወጡ የህውሓት ቡድን የስልጣን ዘመናት ለሦስት አስርት ዓመታት በሙስና አሜከላ ስትወጋ፤ በሌብነት ማቅ ስትማቅቅ ቆይታለች፡፡ እኔ ብቻ ልብላ በሚል መርዝ የተተበተበው ህገወጡ ቡድን በስልጣን ላይ በዘለቀባቸው እነዚያ ዓመታት ሀገርና ሕዝብን ከቁብ ሳይቆጥር በስግብግብነት…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል Melkam Fekadu Aug 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጥሎ ይካሄዳል። የሙዚቃ ባለሙያዎችን ፣የሙዚቃ ወዳጆችንና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምጻውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ…
ቢዝነስ በጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ Melkam Fekadu Aug 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀምሯል፡፡ በም/ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ (ዶ/ር) ግንባታውን አስጀምረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳዑዲ ተመላሾችን ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ በትኩረት እየተሰራ ነው Melkam Fekadu Aug 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያ ስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብትና ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው የማቀላቀሉ ሥራ በተቀናጀ ሁኔታ እየተከናወነ ነው አለ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን፡፡ ኮሚሽኑ ከሳዑዲ ዓረቢያው ንጉሥ ሳልማን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር በር ባለቤትነት ለፖለቲካዊ ተፅእኖ Melkam Fekadu Aug 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ባለቤትነት በዓለም አቀፍ ፖለቲካ እና ጂኦፖለቲካዊ ግንኙነት ውስጥ በቀላሉ የሚታይ ጉዳይ አይደለም። በታሪክ አጋጣሚዎች እንደተስተዋለው የባህር በር ባለቤት የሆኑ ሀገራት ከኢኮኖሚ እድገታቸው ባለፈ በአካባቢያቸው ላይ ከፍተኛ የሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር በርን ማስመለስ የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ስራ ነው – የአዲሰ አበባ ነዋሪዎች Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በርን ማስመለስ የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ስራ ነው አሉ የአዲሰ አበባ ነዋሪዎች፡፡ ለፋና ዲጂታል አስተያየታቸውን የሰጡት የመዲናዋ ነዋሪዎች ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና አትቀርም ብለዋል፡፡ የመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ፤ በዲፕሎማሲ የደመቀችው ከተማ Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲው ዘርፍ ዓለም አቀፋዊ ገጽታዋ የሆኑት አዲስ አበባ ከተማ ዘርፈ ብዙ በርካታ መድረኮችን እያስተናገደች ትገኛለች። በየዓመቱ የዓለም መሪዎች፣ ታዋቂ ዲፕሎማቶች፣ ተመራማሪዎች እና የተለያየ ዘርፍ ባለሙያዎች የሚጎርፉባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክሩ ቀጣዩ ትውልድ መደማመጥን የአስተሳሰብና የኑሮ ባህል እንዲያደርግ ትልቅ መሠረት የሚጥል ነው – የአዲስ አበባ ነዋሪዎች Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክክሩ ቀጣዩ ትውልድ መደማመጥን የአስተሳሰብና የኑሮ ባህል እንዲያደርግ ትልቅ መሠረት የሚጥል ነው አሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንም በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ፣ በፖለቲካ ሥርዓት፣ በፖለቲካ ውክልናና…
ስፓርት ፒኤስጂ ከአስቶንቪላ – ተጠባቂው ጨዋታ Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በፒኤስጂ እና አስቶንቪላ መካከል ይደረጋል፡፡ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ እና የዩሮፓ ሊግ አሸናፊው አስቶንቪላ ዋንጫውን ለማንሳት የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡…