የሀገር ውስጥ ዜና የህገ ወጡ ህወሓት የቀውስ ጉዞ፡ ከተሳሳተ የትርክት ትግል እስከ ወቅታዊው የሞት አፋፍ Melkam Fekadu Aug 10, 2026 0 የህገ ወጡ ህወሓት የፖለቲካ አካሄድ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ጠባሳ ያኖረ ሆኗል። ድርጅቱ በረሃ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ የትግራይን ህዝብ የትግሉ መሰረት በማድረግ የተጓዘ ቢሆንም፣ የተከተላቸው ስልቶች እና የወሰናቸው ውሳኔዎች በሀገሪቱ የረጅም ጊዜ ጥቅም ላይ ያሳደሩት ተፅዕኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ሃይል ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው Melkam Fekadu Aug 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያን በዱቤ ለሚከፍሉ ደንበኞች ይጣል የነበረውን ከ3 እስከ 9 በመቶ የሚደርስ የወለድ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ ወጡ ህወሓት እውነተኛ ጥያቄ የለውም፤ የውጭ ጠላት መሳሪያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን እውነተኛ ጥያቄ ያለው ሳይሆን የውጭ ጠላት መሳሪያ ሆኖ እየሰራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ በማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣናውን ከማስተሳሰር እስከ ዓለም አቀፍ ተደማጭነት Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአንድነት እንቅስቃሴ ውስጥ የአፍሪካውያንን የነጻነት ትግል ከመደገፍ ጀምሮ አህጉራዊ ተቋማትን በመመስረት ታሪካዊ ሚና ተጫውታለች፡፡ የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድና በአህጉሪቱ ያላትን የረጅም ዘመን የባለብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዘርፎች ሰፊ የልማት ሥራ ላይ ትገኛለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፎች ሰፊ ልማት ላይ ትገኛለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄዎች እና ትግሎች፣ የኢትዮጵያ ታሪክ እና የኦሮሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር መንግሥት እሳቤ ተጨባጭ ውጤት ያስመዘገበው የአፋር ክልል ግብርና Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከተለያዩ ሰብሎች ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብስቧል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ የስራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክሩ ለዘመናት የቆዩ ችግሮችን በመፍታት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት መገንባት ያስችላል – ተመካካሪዎች Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የምክክር ጉባዔው ለዘመናት ለዘለቁ ችግሮች መፍትሔ በማበጀት የተሻለች ሀገር ለመገንባት ዕድል የሚፈጥር ነው አሉ ተመካካሪዎች ፡፡ በስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ያተኮረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የግንባታ ግብዓቶች የሀገር ውስጥ ፍላጎቶችን በማሟላት ለውጪ ገበያ ጭምር እየቀረቡ ነው Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 ኢትዮጵያ ሲያጋጥሟት የነበሩትን የማክሮ-ኢኮኖሚ፣ መዋቅራዊና ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች በዘላቂነት ለመቅረፍ እና የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚው ዋና ሞተር ለማድረግ ከለውጡ ወዲህ ታላቅ ፖሊሲ ቀርጻ ስትንቀሳቀስ ቆይታለች፡፡ ሀገሪቱ በቀረጸችው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትኩረት ከሰጠቻቸው ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ ዐሻራ የአፍሪካን አህጉራዊ የአየር ንብረት ድርድር አቅም የሚገነባ ነው – ዲፕሎማቶች Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአፍሪካን አህጉራዊ የአየር ንብረት ድርድር አቅም የሚገነባ ነው አሉ የአፍሪካ ዲፕሎማቶች። በአፍሪካ ኅብረት የመካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማህበር ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጃኩዌስ ዴማፎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ የስራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሔድ ጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ በጉባኤው ላይ ባቀረቡት የ2018 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እንዳሉት፥ በክልሉ…