ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል Melkam Fekadu Aug 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጥሎ ይካሄዳል። የሙዚቃ ባለሙያዎችን ፣የሙዚቃ ወዳጆችንና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምጻውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ…
ቢዝነስ በጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ Melkam Fekadu Aug 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀምሯል፡፡ በም/ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ (ዶ/ር) ግንባታውን አስጀምረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳዑዲ ተመላሾችን ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ በትኩረት እየተሰራ ነው Melkam Fekadu Aug 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያ ስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብትና ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው የማቀላቀሉ ሥራ በተቀናጀ ሁኔታ እየተከናወነ ነው አለ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን፡፡ ኮሚሽኑ ከሳዑዲ ዓረቢያው ንጉሥ ሳልማን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር በር ባለቤትነት ለፖለቲካዊ ተፅእኖ Melkam Fekadu Aug 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ባለቤትነት በዓለም አቀፍ ፖለቲካ እና ጂኦፖለቲካዊ ግንኙነት ውስጥ በቀላሉ የሚታይ ጉዳይ አይደለም። በታሪክ አጋጣሚዎች እንደተስተዋለው የባህር በር ባለቤት የሆኑ ሀገራት ከኢኮኖሚ እድገታቸው ባለፈ በአካባቢያቸው ላይ ከፍተኛ የሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር በርን ማስመለስ የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ስራ ነው – የአዲሰ አበባ ነዋሪዎች Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በርን ማስመለስ የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ስራ ነው አሉ የአዲሰ አበባ ነዋሪዎች፡፡ ለፋና ዲጂታል አስተያየታቸውን የሰጡት የመዲናዋ ነዋሪዎች ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና አትቀርም ብለዋል፡፡ የመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ፤ በዲፕሎማሲ የደመቀችው ከተማ Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲው ዘርፍ ዓለም አቀፋዊ ገጽታዋ የሆኑት አዲስ አበባ ከተማ ዘርፈ ብዙ በርካታ መድረኮችን እያስተናገደች ትገኛለች። በየዓመቱ የዓለም መሪዎች፣ ታዋቂ ዲፕሎማቶች፣ ተመራማሪዎች እና የተለያየ ዘርፍ ባለሙያዎች የሚጎርፉባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክሩ ቀጣዩ ትውልድ መደማመጥን የአስተሳሰብና የኑሮ ባህል እንዲያደርግ ትልቅ መሠረት የሚጥል ነው – የአዲስ አበባ ነዋሪዎች Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክክሩ ቀጣዩ ትውልድ መደማመጥን የአስተሳሰብና የኑሮ ባህል እንዲያደርግ ትልቅ መሠረት የሚጥል ነው አሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንም በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ፣ በፖለቲካ ሥርዓት፣ በፖለቲካ ውክልናና…
ስፓርት ፒኤስጂ ከአስቶንቪላ – ተጠባቂው ጨዋታ Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በፒኤስጂ እና አስቶንቪላ መካከል ይደረጋል፡፡ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ እና የዩሮፓ ሊግ አሸናፊው አስቶንቪላ ዋንጫውን ለማንሳት የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት 36 ነጥብ 08 ቢሊየን ብር ግብር ከፈለ Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት 36 ነጥብ 08 ቢሊየን ብር ግብር ከፈለ፡፡ ለሀገር የሚከፈል ግብር፤ ለትውልድ የሚተላለፍ ሀብት ነው የሚለው ባንኩ ግብርን በታማኝነት መክፈል የሀገርን ልማት መደገፍ መሆኑን ጠቅሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት በሙስና እና ህገወጥ ተግባራት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ የሚበረታታ ነው – የጅማ ከተማ ነዋሪዎች Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በሙስና እና ህገወጥ ተግባራት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ የሚበረታታ ነው አሉ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አስተያየታቸውን የሰጡት የጅማ ከተማ ነዋሪዎች በጥቂት ህገወጥ ግለሰቦች ምክንያት የልማት ስራዎች መጎዳት…