Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ሂደትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና…

ቡድኖች በሂደቱ ከተነጋገሩ በኋላ እያንዳንዱ የሄዱበትን ሂደት በቃለጉባኤ ይያዝና ተፈራርመው ወደሚቀጥለው ያልፋል፡፡ ወደ ስልታዊ ቡድን ሲመጡ 50 ሆነው አምስቶቹ የተወያዩበትን ለ250 የሚያቀርቡበት፤ በዛ ላይ የሚወያዩበት፤ ይሄ ቀረ የሚሏቸውን ሀሳቦች የሚያካትቱበት ነው፡፡ 10…

ሀገራዊ አንድነትን እያጠናከረ የሚገኘው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማህበረሰብን ለማጠናከርና ሀገራዊ አንድነትን ለማጽናት ወሳኝ የሰብዓዊነት መገለጫ መንገድ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በክረምት ወቅት ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ በመሰማራት ማህበረሰባቸውን…

አረንጓዴ ዐሻራ – ለትውልድ የሚሸጋገር ትልቅ ሀብት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር የመሬት ገጽ፤ የተፈጥሮ ጸጋዎች ወይም የድንበር መስመር ብቻ ሳትሆን፣ የሕዝቧ የጋራ ሕልምና የአንድነት ውጤት ናት። አንድ ሕዝብ ለአንድ በጎ ዓላማ በጋራ ሲቆም ተራራዎችን ንዶ ለጥ ያለ ሜዳ ማድረግ፤ ከጠብታ ውሀ እልፍ ምድርን ማልማት…

በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ እስካሁን ከ765 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በእስካሁኑ ሂደት ከ765 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ በዛሬው ዕለት በተካሄደው…

የተከልናቸው ችግኞች ጸድቀው ለፍሬ እስኪበቁ ድረስ ተገቢውን እንክብካቤ እናደርጋለን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ ነዋሪዎች የተከልናቸው ችግኞች ጸድቀው ለፍሬ እስኪበቁ ድረስ ተገቢውን እንክብካቤ እናደርጋለን አሉ። ነዋሪዎቹ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ…

በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ እስካሁን ከ700 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በእስካሁኑ ሂደት ከ700 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ፡፡ ሚኒስትሯ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷…

በአረንጓዴ ዐሻራ አረንጓዴና ዘላቂ ነገን የመገንባት የጋራ እሳቤ ይበልጥ እየተጠናከረ ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በስምንት ዓመታት…

አረንጓዴ አሻራ የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ውጤታማ መሣሪያ ሆኗል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ውጤታማ መሣሪያ ሆኗል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በመርሐ ግብሩ ባለፉት 7…

አረንጓዴ ዐሻራ የአካባቢ ጥበቃ ሥራን በማጠናከር ምርታማነትን እያሳደገ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት እሳቤ የሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአካባቢ ጥበቃ ሥራን በማጠናከር ምርታማነትን እያሳደገ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ…

ሃሳብን መሰረት ያደረገው የምክክሩ ስልታዊ ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘመናት የተከሰቱ የፖለቲካ አለመግባባቶች፣ የትጥቅ ግጭቶች እና የተሳሳቱ ትርክቶች ሲፈትኗት ቆይተዋል። ይህንንም ተከትሎ የጋራ መፍትሔ ለማፈላለግ፣ መተማመንን ለመገንባት እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ሀገራዊ ምክክር…