Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይ ከ250 ሺህ በላይ ሰዎች እንደጎበኙት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይ ከ250 ሺህ በላይ በሆኑ ዜጎች መጎብኘቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገልጸዋል። አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን አስመልክቶ በሰጡት…

በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባ የሎጂስቲክስ አገልግሎትን የሚያቀላጥፍ ቴክኖሎጂ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የሎጂስቲክስ አገልግሎትን ቀልጣፋ ያደርጋል ተብሎ የታመነበት ቴክኖሎጂ ተመርቋል፡፡ ቴክኖሎጂው ለኢ-ኮሜርስ ሸቀጦች እንዲሁም ለፖስታ እና ጥቅል መልእክቶች የሎጂስቲክስ አገልግሎትን ቀልጣፋ ያደርጋል ተብሎ…

አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን ገዛ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለፋይናንስ ተቋማት ባመቻቸው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የአክሲዮን ግዢ እድል መሠረት አዋሽ ባንክ የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን መግዛቱ ተገለጸ። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሀይ ሽፈራው፥ “በካፒታል ገበያ የአክሲዮን አባል…

ኮርፖሬሽኑ ከዓለም ባንክ ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ተቋማዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከዓለም ባንክ ጋር እያከናወናቸው የሚገኙ የጋራ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከዓለም ባንክ የስራ…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዩኒሴፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ድጉማ ከዩኒሴፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ቴድ ቻይባን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውም፥ በተለያዩ ችግሮች በተጎዱ አካባቢዎች ያለውን የጤና ስርዓት ማጠናከር የሚቻልበትን ሁኔታ…

ሕንዳውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ለዜጎች የስራ እድል በመፍጠር 2ኛ ደረጃን ይይዛሉ – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ75 ሺህ ለሚበልጡ ኢትዮጵያውያን የስራ እድል በመፍጠር ሕንዳውያን ሁለተኛ ደረጃን የያዙ የውጭ ባለሃብቶች ናቸው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅምና አማራጭ ለሕንድ ባለሀብቶች…

ከአንዲት 40 ዓመት ሴት 1 ነጥብ 2 ኪሎ አካባቢ የሚመዝን እንቅርት ተወገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከአንዲት የ 40 ዓመት ሴት በግምት 1 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም አካባቢ የሚመዝን እንቅርት መወገዱ ተገለፀ፡፡ ታካሚዋ በአሁን ሰዓት በመልካም ጤንነት ላይ እንደምትገኝ የሆስፒታሉ መረጃ ያመላክታል፡፡

128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የሰራዊታችንን ድሎችና አኩሪ ገጽታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የሰራዊታችንን ድሎችና አኩሪ ገጽታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከክልሎችና ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ሰፊ መጠነ ርዕይ ባላቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከሶማሌ፣ አፋር፣…

ከ407 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ባደረገው ክትትል ከየካቲት 8 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከ407 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ እንዳለው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ፥ 263 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር…