Fana: At a Speed of Life!

ጥቂት ስለታይሮይድ ህመም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይሮይድ በሰውነትዎ ውስጥ በተለያዩ ስርዓቶች ውስጥ ሚና የሚጫወቱ ሆርሞኖችን ያመነጫል። ከአስፈላጊ ሆርሞኖች ውስጥ በዝቶ ወይም አንሶ ሲመነጭ የታይሮይድ በሽታ ተብሎ ይጠራል፡፡ ሃይፐርታይሮይዲዝም፣ ሃይፖታይሮዲዝም፣ ታይሮዳይተስ እና ሃሺሞቶ…

ሕዝቡና ሠራዊቱ ከተናበበ ጸረ-ሰላም ቡድን ሽብር እየፈጠረ የሚቆይበት ዕድሜ አይኖረውም – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡና ሠራዊቱ ተናቦ ከሰራ ጸረ-ሰላም ቡድን ሽብር እየፈጠረ የሚቆይበት ዕድሜ አይኖረውም ሲሉ የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ የማዕከላዊ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከምስራቅ ወለጋ ዞን ወረዳዎች ከተወጣጡ የማህበረሰብ…

የሃማስ ልዑክ ለተኩስ አቁም ድርድር ግብፅ ካይሮ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃማስ ልዑካን ቡድን አባላት የተኩስ አቁም ድርድር ለማድረግ ግብፅ ካይሮ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ በድርድሩ ለስድስት ሣምንታት የሚዘልቅ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደረሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላክቷል፡፡ የእስራኤልና ሃማስ ድርድር…

ጥፍርዎ ስለጤናዎ ምን ይላል?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥፍር ላይ የሚታዩ ለውጦች የጤና ችግርን ሊያመለክቱ ይችላሉ። እነዚህን ለውጦች በጥፍርዎ ላይ ከተመለከቱ ወደ ጤና ተቋማት መሄዱ ይመከራል እነሱም ፡- 1. ጥፍር ላይ ቡናማ ቀጥ ያለ መስመር ጥፍር ላይ ቡናማ ቀጥ ያለ መስመር…

በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችን ለመከላከያ የባንኮች ሚና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችን ከመከላከል አንጻር የፋይናንስ ተቋማትና ባንኮች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል፡፡ እነሱም፡- ● ለደንበኞቻቸው ስለማጭበርበር ማስተማር ወይም ማሳወቅ- የደንበኞቻቸው የሳይበር ደህንነት ንቃት ከፍ…

የአፍሪካ ልማት ፈንድ ለኢትዮጵያ የ46 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ፈንድ ዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ46 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ለሚኖሩ አርብቶ አደሮች ንጹሕ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚውል ተገልጿል፡፡ ድጋፉ…

ፑቲን ምዕራባውያን ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን እንዳይልኩ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን ሀገራት ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን እንዳይልኩ አስጠንቅቀዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን ሁለት ሣምንት በቀረው የ2024 የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዋዜማ በሀገሪቱ ቁልፍ ጉዳዮች ዙሪያ ንግግር አድርገዋል።…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በናይሮቢ ቆይታቸው ፥ የኬንያ መከላከያ ሃይል ዋና መስሪያ ቤትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በዚህም ከኬንያ…

የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት የነዳጅ ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልገዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት እስከ ፈረንጆቹ 2045 የነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ሲል የነዳጅ ላኪ ሀገራት ድርጅት (ኦፔክ) ገለጸ፡፡ የኦፔክ ዋና ጸሀፊ ሀይታም አል ጋይስ እንዳሉት፥ የዓለም አቀፍ…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በኢትዮጵያ የዩኤስ ኤይድ ዋና ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት(ዩኤስ ኤይድ) ዋና ኃላፊ ስኮት ሆክላንደር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱም በክልሉና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መካከል ያለውን ግንኙነትና…