Fana: At a Speed of Life!

ሀሰተኛ ሊብሬና ታርጋ በማውጣት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉሙሩክ ስርዓት ሳይፈጽሙ ሀሰተኛ የተሽከርካሪ ሊብሬና ታርጋ በማወጣት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ወንጀል…

ሀገር አቀፍ የፍትሕ ተቋማት የጋራ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር አቀፍ የፍትሕ ተቋማት የጋራ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፍትሕና የህግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የክልሎችና…

የህዝቡን ሰላምና ልማት ለማስቀጠል በተሰራ ሥራ ውጤት ተገኝቷል – ሌ/ል ጄ/ል መሠለ መሰረት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን ሰላምና ልማት ለማስቀጠል በተሰራ ሥራ ውጤት ተገኝቷል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሠለ መሰረት ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሠረት በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በመገኘት ከዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ፀጥታ…

በልጆችና አዋቂዎች ከሚከሰት የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ያህሉን ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ህመም በልጆች እና በአዋቂዎች እንደሚከሰት እና ምልክቶቹም የተለያዩ መሆናቸውን ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ እንደባለሙያዎች ገለጻም በአብዛኛው የኩላሊት ህመም ምልክት ላያሳይ ቢችልም÷ እንደህሙማኑ ሁኔታ የተለያየ ምልክት አልፎ አልፎ ሊስተዋል…

የተሃድሶ ስልጠና ላጠናቀቁ የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት የአቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የቀድሞ ልዩ ሀይል አባላት የነበሩት የተሠጣቸውን የተሀድሶ ስልጠና ወስደው ላጠናቀቁና በደሴ ከተማና በደቡብ ወሎ ዞን ለተመደቡ የፀጥታ አባላት አቀባበል ተደረገላቸው። በአቀባበል ሥነ-ስርዓቱ የደቡብ ወሎና የደሴ ከተማ ኮማንድ ፖስት…

የዲጂታል ኢትዮጵያ ሳምንት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የዲጂታል ኢትዮጵያ ሳምንት "የጋራ ጥረታችን ለዲጂታል ኢትዮጵያችን" በሚል መሪ ሐሳብ መካሄድ ጀመረ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ይሽሩን ዓለማየሁ (ዶ/ር) በዚህ ወቀት ባደረጉት ንግግር፥ ከ526 በላይ የመንግሥት…

ለ5 ዓመታት የቆየው አዲስ ወግ የውይይት መድረኮች በመጽሐፍ ተሰንዶ ለንባብ በቃ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 5 ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት ‘አዲስ ወግ’ በሚል በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ በመጽሐፍ ተሰንዶ ለንባብ በቅቷል። በመድረኩ በአደባባይ የሚንጸባረቁ ሃሳቦችን ወደ መድረክ በማምጣት…

በኢትዮጵያ የበለጸገው የሕፃናት ቆዳ በሽታ ልየታ ሲስተም ደርምኔት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደርምኔት በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የበለፀገ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት ነዉ፡፡ ሥርዓቱ የሕፃናት ቆዳ በሽታ ልየታን የሚሰራ እንደሆነ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

አሰባሳቢ የወል ትርክቶችን የመገንባትና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰባሳቢ የወል ትርክቶችን የመገንባትና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ ህዝባዊ የውይይት…

የልጆች ሌሊት ላይ የሽንት አለመቆጣጠር ችግር መንስዔዎችና መፍትሄዎቻቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞቹ ህፃናት 5 ዓመት ሲሆናቸው ሌሊት ላይ ሽንታቸውን መቆጣጠር ይችላሉ፡፡ ሆኖም ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ህፃናት እስከ ሠባት ዓመታቸው ድረስ እንደሚቸገሩ እና በዚህም ሌሊት ሽንት ሊያመልጣቸው እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ ይህ…