Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የት/ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻልና የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞቹ ህፃናት 5 ዓመት ሲሆናቸው ሌሊት ላይ ሽንታቸውን መቆጣጠር ይችላሉ፡፡ ሆኖም ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ህፃናት እስከ ሠባት ዓመታቸው ድረስ እንደሚቸገሩ እና በዚህም ሌሊት ሽንት ሊያመልጣቸው እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ ይህ…

ዳያስፖራው በልማትና ሰላም ግንባታ ላይ ያለውን ተሳትፎ እንዲያጠናክር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በልማትና በሰላም ግንባታ ላይ ያለውን ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጥሪ አቀረቡ። ጥሪው የቀረበው ‘ኮሚዩኒታችን ለጋራ አንድነታችን’ በሚል መሪ ሃሳብ በዱባይና ሰሜን ኤሚሬቶች ለ10ኛ…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ627 በላይ ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በጤናና ሕክምና ሣይንስ ትምህርቶች እንዲሁም በሌሎች የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በማስተርስ፣ በዶክትሬትና በጤና ሰብ…

ለሕጻናት መልካም የእንቅልፍ ሰዓት ቢያደርጉ የሚመከሩ ነገሮች በጥቂቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጻናት ከምግብ ባልተናነሰ መልካም የሚባል እንቅልፍ እንዲተኙ ማድረግ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ በዚህም ለሕጻናት መልካም የእንቅልፍ ሰዓት እንዲሆንላቸው፡- • ሕጻናት ሁልጊዜ መተኛት ወይም ሸለብ ማድረግ ያለባቸው ብቻቸውን ነው፤ • ሕጻናት…

ኢትዮጵያ እና ጆርዳን በቱሪዝም መስክ ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጆርዳን በቱሪዝም መስክ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የጆርዳን የቱሪዝም፣ የሃይማኖት እና የትምህርት ሴሚናር በሀገሪቱ ኤምባሲ አዘጋጅነት ተካሂዷል። በመርሐግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የቱሪዝም…

በቡድን 20 ጉባኤ ብራዚል በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ውክልና ለማግኘት እንደምትጥር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 ሀገራት ጉባኤ ላይ ብራዚል በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ውክልና ለማግኘት ጥረት እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ የቡድን 20 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሪዮ ዲጄኔሮ ፥ ድህነት፣ የአየር ንብረት ቀውስ እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ችግሮች…

የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችና አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የሰራዊት አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ፥ ኢትዮጵያ ለአንድነቷና ለሉዓላዊነቷ ታላቅ መስዋዕትነትና ገድል የተሰራላት ትልቅ የጀግንነት ታሪክም ያላት ሀገር መሆኗ የታየበት…

የሬጌው ንጉስ ቦብ ማርሌይ የሕይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው ፊልም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሬጌው ንጉስ ሮበርት ነስታ ማርሌይ በመድረክ ስሙ ቦብ ማርሌይ የሕይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተው ፊልም በተለያዩ የአሜሪካ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ይገኛል፡፡ ቦብ ማርሌይ፥ ሬጌን፣ ስካ እና ሮክስቴዲይ የተባሉ የሙዚቃ ዓይነቶችን በማዋሃድ በልዩ…

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም በቅጽል ስሙ ልጅ ያሬድ በተከሰሰባቸው የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባለ። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓቱ ላይ የሚፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው…

እርግዝና እና ደም ግፊት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ደም ግፊት አብዛኛዉን ጊዜ በእርግዝና ሁለተኛዉ አጋማሽ ማለትም ከ20 ሣምንት በኋላ እንደሚከሰት ይነገራል፡፡ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ደም ግፊት መንስኤን በተለያየ ጊዜ ጥናቶች ቢደረጉም አንዳንድ ሴቶች ለምን በእርግዝና ወቅት…