የሀገር ውስጥ ዜና 36ኛው የኢትዮ-ኬንያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Feb 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል፥ኮሚሽኑ የሀገራቱን የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮችን ለመፍታት ትልቅ…
ጤና የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በት/ቤቶች ተግባራዊ ሊደረግ ነው Meseret Awoke Feb 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ጽህፈት ቤት መሪ ስራ አስፈጻሚ ፈቃዱ ያደታ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
ቴክ የማህበራዊ ምህንድስና የሳይበር ጥቃትና መከላከያ መንገዶቹ Meseret Awoke Feb 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበራዊ ምህንድስና ማለት የሰዎችን አመለካከትና የሰው ልጆችን መስተጋብር በመጠቀም ወይም በማታለል ሰርጾ በመግባት ሚስጥራዊ መረጃን በማግኘትና ለራስ ጥቅም በማዋል የሚፈጸም የጥቃት ዓይነት ነው። የማህበራዊ ምህንድስና ጥቃት የሰው ልጆችን ድክመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የከተማ ግብርና የመንግስት ትኩረት ሆኖ እየተሰራበት ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የከተማ ግብርና የመንግስት ትኩረት ሆኖ እየተሰራበት መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ በአሁኑ ወቅት አብዛኞቹ የክልሉ ከተሞች የመስኖ ስንዴ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናል እና ሊቨርፑል ድል ቀናቸው Meseret Awoke Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል እና ሊቨርፑል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ሊቨርፑል ከብሬንትፎርድ ጋር ባደረገው ጨዋታ 4 ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ በሌላ በኩል አርሰናል በርንሌይን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና 371 ሺህ 971 የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በትኩረት እየተሰራ ነው – አምባሳደር ተሾመ ቶጋ Meseret Awoke Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 371 ሺህ 971 የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ከባለድርሻ አካላት ጋር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ አስታወቁ፡፡ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ጋር በመተባበር በተዘጋጀ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን እምቅ ሃብት መጠቀም በአባል ሀገራቱ መካከል የዳበረ ትብብርና የወንድማማችነት እሴት ይፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Meseret Awoke Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አህጉርን እምቅ ሃብት መጠቀም በአባል ሀገራቱ መካከል የዳበረ ትብብር እና የወንድማማችነት እሴት ይፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ከቡሩንዲ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ''ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ቲዎዶር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Meseret Awoke Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከየካቲት 1 እስከ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 188 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢና 87 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን ነፃ የንግድ ቀጣና ማሳለጥ እና ሰላምና ፀጥታን ማስጠበቅ የአህጉሪቷ ቀጣይ ትኩረት ሊሆን ይገባል – የቀድሞ የሕብረቱ ሊቀመንበር Meseret Awoke Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ማሳለጥ እና ሰላምና ፀጥታን ማስጠበቅ የአህጉሪቷ ቀጣይ ትኩረት ሊሆን እንደሚገባ የቀድሞ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ተናገሩ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 37ኛው…