Fana: At a Speed of Life!

ሣይተዋወቁ አንዳቸው የሌላኛውን ሕይዎት ያተረፉ ደግ ልቦች ተገናኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሣይተዋወቁ አንዳቸውን የሌላቸውን ሕይዎት ያተረፉ እንግሊዛዊና ጀርመናዊ ተገናኙ፡፡ ነገሩ እንዲ ነው፡፡ ዶክተር ኒክ ኢምበልተን ለዓመታት ለብዙዎች ፈውስ በመሆን የታመመን አካልና አዕምሮ ሲጠግን ኖሯል፡፡ በዚህም ስራው ለሺዎች ደርሷል፡፡ ሆኖም…

በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችን መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራችን ያለው የፋይናስ ስርዓት መዘመን ጋር ተያይዞ ባንኮች እና የፋይናስ ተቋማት ደንበኞቻቸው የተለያዩ የዲጂታል የባንኪንግ ስርአቶችን እንዲጠቀሙ ያበረታታሉ፡፡ ከነዚህም ውስጥ የሞባይል ባንኪንግ ስርአት በዋናነት ይጠቀሳል፤ የዚህ አገልግሎት…

ዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 23 ግለሰቦች ክርክር በቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዲካሄድ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ ወንደሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ 23 ተከሳሾች በአካል ሳይቀርቡ ባሉበት ማረሚያ ቤት ሆነው ክርክራችንውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዲያደርጉ ጠየቀ። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…

አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምፃዊው ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ማረፉ ተገልጿል ። ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ ኢትዮጵያን አትንኳት፣ መሰናበቴ ነው፣ እኔ እወድሻለሁ፣ እንደሐገር አይሆንም፣ አዲስ አበባ፣…

ሩሲያ ውስጥ ለዩክሬን ጦር ሃይል የገንዘብ ድጋፍ በማሰባሰብ የተጠረጠረች ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ውስጥ ለዩክሬን ጦር ሃይል የገንዘብ ድጋፍ በማሰባሰብ የተጠረጠረች የአሜሪካና ሩሲያ ጥምር ዜግነት ያላት ግለሰብ በፀጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መዋሏን የሩሲያ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው እንዳስታወቀው÷ ስሟ ያልተገለፀ የ33 ዓመቷ…

አዲስ አበባ ሁልጊዜም ፈጣን እንቅስቃሴ የሚስተዋልባት ከተማ ናት – ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ሁልጊዜም ፈጣን እንቅስቃሴ የሚስተዋልባት ከተማ ናት ሲሉ የተለያዩ ሀገራት ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች ገለጹ፡፡ ለ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ በመዲናዋ ቆይታ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ጋዜጠኞች ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ሂደት የመሪነቱን ሚና እየተወጣ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ሂደት ውስጥ የመሪነቱን ሚና እየተወጣ መሆኑን የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ አስታወቁ፡፡ ኩባንያው ተቋማት ውጤታማ እንዲሆኑ፣ አገልግሎታቸውን በፍጥነት ተደራሽ እንዲያደርጉና…

26 ሺህ የኢንስታግራምና 34 ሺህ የቲክቶክ ተከታዮች ያሉት በጎ ፍቃደኛው ጥንቸል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26 ሺህ የኢንስታግራም እና 34 ሺህ የቲክቶክ ተከታዮች ያሉት በሆስፒታል ለሚገኙ ህሙማን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጠው አሌክ የተሰኘ ጥንቸል በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን እያገኘ መጥቷል። በጎ ፈቃድ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ሞሊ ፊ፣ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን ጋር ተወያይተዋል።…

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የተደበቀ የእጅ ቦምብ የቤት እድሳት ሲካሄድ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንጻ ተቋራጩ ከደንበኛው የቤት ግድግዳ ውስጥ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የተደበቀ የእጅ ቦምብ ማግኘቱ ተሰማ፡፡ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከፈረንጆቹ 1939 እስከ 1945 ድረስ የዘለቀ ዓለም ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደችበት ግጭት እንደነበር…