በጊዜ የለንም መንፈስና በሰከነ አመራር ሰጪነት ወደ ተሻለ ሰላም እና ልማት እንሸጋገራለን – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊዜ የለንም መንፈስና በሰከነ አመራር ሰጪነት ህዝባችንን ከጎን አሰልፈን ወደ ተሻለ ሰላም እና ልማት እንሸጋገራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት ፥ ከህዝባችን ጋር…