Fana: At a Speed of Life!

በዓለም የመጀመሪያው የወባ ክትባት በካሜሮን መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የመጀመሪያ ነው የተባለው የወባ ክትባት በካሜሮን መሰጠት ጀምሯል፡፡ እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ÷ካሜሮን በየዓመቱ 6 ሚሊየን በላይ የወባ በሽታ ተጠቂዎችን ታስመዘግባለች፡፡ በወባ በሽታ ሳቢያም በፈረንጆቹ 2021 ብቻ በካሜሮን 13…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ትብብር ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቻይና የንግድ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ልዑኩ በቻይና የዓለም አቀፍ ንግድ…

ኢቲዮ ቴሌኮም 11 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢቲዮ ቴሌኮም ባለፉት ሥድስት ወራት 11 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የኩባንያውን የሥድስት ወራት ስራ አፈፃፀም በተመለከተ በሰጡት መግለጫ÷ በአጠቃላይ 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር…

ዓየር መንገዱ ለ2ኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ከ15 እስከ 20 በመቶ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እንዲመጡ የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ ለሚመጡ በአውሮፕላን ትኬትና በስካይላይት ሆቴል ላይ ከ15 እስከ 20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በኢ ቲ…

ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 3 እስከ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገው ክትትል 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮንትሮባንዱን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 14…

የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ምንነት፣ መንስኤ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን በባክቴሪያና ቫይረስ የሚመጣ በመካከለኛው የጆሮ ክፍል የሚከሰት ህመም ነው፡፡ የህጻናት ስቴሻሊስት ዶክተር ቃልኪዳን ቤዛ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ፥ የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ህመም…

ዴሳንቲስ ራሳቸውን ከፕሬዚዳንታዊ ውድድር በማግለል ዶናልድ ትራምፕን እንደሚደግፉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳው ገዢ ሮን ዴሳንቲስ ራሳቸውን ከፕሬዚዳንታዊ ውድድር በማግለል ዶናልድ ትራምፕን እንደሚደግፉ አስታውቀዋል፡፡ ሮን ዴሳንቲስ ከ2024 ፕሬዚዳንታዊ ፉክክር ራሳቸውን ያገለሉት በኒው ሃምፕሻየር ግዛት የመጀመሪያ ደረጃ ውድድር ሊደረግ ሁለት ቀናት…

አርሰናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፈ፡፡ የአርሰናልን ጎሎች ገብርዔል ማጋሌስ በ11ኛው፣ ሄንደርሰን በራሱ ጎል ላይ በ37ኛው ደቂቃ፣ ትሮሳርድ በ59ኛው እንዲሁም ገብርኤል…

ኢትዮጵያ ልትጎበኝ የሚገባት ድንቅ ባህልና ታሪክ ያላት ሀገር ናት – የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ልትጎበኝ የሚገባት ድንቅ ባህልና ታሪክ ያላት ሀገር ናት ሲሉ በጥምቀት በዓል የታደሙ የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች ተናገሩ፡፡ የጥምቀት በዓልን በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የታደሙ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች የበዓሉ አከባበር ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው…

አምባሳደሮች የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና አምባሳደሮች ልዑካን የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበርን ጎበኙ። የልዑካን ቡድኑ አባላት የአዕምሮ እና የአካል ጉዳት ያለባቸውን ግለሰቦችና አረጋውያንን አነጋግረዋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…