Fana: At a Speed of Life!

የደም ግፊት መለካት ፋይዳዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በርካቶች ከፍተኛ የደም ግፊት መጠን እንዳላቸው ይነሳል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለባቸው የማያውቁ ናቸውም ይባላል፡፡ ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ደግሞ ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ…

አምባሳደሮች ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማሳተፍ ለሀገራዊ ምክክሩ አስተዋጽኦ ማበርከት አለባቸው – መስፍን አርዓያ(ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮች እና ሚሲዮኖች ዳያስፖራውንና ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማሳተፍ ለሀገራዊ ምክክሩ አስተዋጽኦ ማበርከት አለባቸው ሲሉ የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ አምባሳደሮች እና የሚሲዮን…

አምባሳደሮች በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ድርድር እና በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባሳደሮች በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ድርድር እና በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) (ኢ/ር) እና በውጭ ጉዳይ…

የብልፅግና ፓርቲ የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ የሥድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቅቋል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ በፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ለቀጣይ ሥራ አቅጣጫዎች ስኬታማነት አቅም መፍጠር የሚችሉ…

የኤመድ ትሬዲንግ ቤተሰብ አባላት 82 ቅርሶችን በስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤመድ ትሬዲንግ ቤተሰብ አባላት ከአባታቸው በአደራ የተላለፉላቸውን 82 ቅርሶች በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬም እንዲቀመጡ በስጦታ አበርክተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን በታላቁ የዓድዋ…

18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ገዢ ኢትዮጵያዊ ትርክት የተንፀባረቀበት ነበር – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ገዢ ኢትዮጵያዊ ትርክት የተንፀባረቀበት እንደነበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት…

የምክር ቤቱን የአሰራርና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ለማሻሻል እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰራር እና የአባላትን የሥነ-ምግባር ደንብ ለማሻሻል እየተሠራ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ የአሰራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ማሻሻያ ሪፖርት ለምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች ቀርቧል፡፡ የማሻሻያ ደንቡ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች፣ ኡጋንዳ እና ደቡብ አፍሪካ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች፣ ኡጋንዳ እና ደቡብ አፍሪካ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ትናንት በተጀመረው 19ኛው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ (ናም) ሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ…

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው ተደራራቢ ክሶች እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው ተደራራቢ ክሶች ተጠቃሎ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓቱ ላይ የሚፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮችን…

ለተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎችና የተራድዖ ድርጅቶች ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎችና በሰብዓዊ ድጋፍ ተሰማርተው ለሚገኙ የተራድዖ ድርጅቶች ተወካዮች የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ማብራሪያው እና ሪፖርቱ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ…