Fana: At a Speed of Life!

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቀን በአዲስ አበባ በሚገኘው የሀገሪቱ ኤምባሲ ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ መንግስትን በመወከል የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በክብር እንግድነት ተገኝተው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

አቶ ደመቀ ከዩኒሴፍ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ፥ በቀጣይ ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ለችግር…

75 ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 75 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሀገሪቱ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡ የጅቡቲ-የመን…

ሮማኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ትብብር ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሮማኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርትና በልማት ፕሮጀክቶች እንዲሁም በስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሮማኒያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጁሊያ ፓታኪ…

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታዋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ÷በቅርቡ አዲስ…

ጥቂት መድኃኒትን በትክክል ስላለመውሰድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርመራ ለተረጋገጠ በሽታ ትክክለኛው መድኃኒት ለታማሚው በጊዜና መጠን ሲሰጥና ታማሚውም መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም ይባላል፡፡ በአንጻሩ በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጪ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታወቅ…

የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ ወደጥር 20 ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም መራዘሙን አስታውቋል፡፡ በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን ተገልጾ የነበረው የምዝገባ ጊዜ ከጥር 8 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑ…

ዶናልድ ትራምፕ በኒው ሐምፕሻየር ግዛት ተቀናቃኛቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ሆነው ለመመረጥ የሚያስችላቸውን ነጥብ እየሰበሰቡ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ትራምፕ በኒው ሃምፕሻየር ብቸኛ ተቀናቃኛቸውን የሪፐብሊካን እጩ ኒኪ ሃሌይን ላይ ድል ማስመዝገባቸው…

በማህበራዊ ሚዲያ የሚላኩልን አሳሳች አጓጊ መልዕክቶችና መከላከያ መንገዶቹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሁኑ ወቅት የሳይበር ጠላፊዎች የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ገጽ ለመንጠቅ የተለያዩ አማራጮችን እየተጠቀሙ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ አማራጮች ውስጥም የፌስቡክ አጓጊ ወይም የማስገር (Phisining attack) የሚባለው ይገኝበታል፡፡…

አየር መንገዱ የብሪክስ አባል ሀገራት የንግድና ኢንዱስትሪ ም/ቤት የ2024 ሽልማትን አሸነፈ

አዲሰ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየዓመቱ በሚከናወነው የብሪክስ አባል ሀገራት የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የ2024 ሽልማት ላይ “Corporate Sustainability Achievement Award” አሸናፊ ሆነ። ሽልማቱ በብሪክስ አባል ሀገራት…