Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ እንደምትቃወም የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሊጉ መግለጫ፥ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እና…

የጥምቀትን በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀትን በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታውቋል፡፡ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ በዓሉን አስመልክቶ መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡ ብፁዕነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጃን ሜዳ በተጨማሪ ከ78…

አምባሳደር ምስጋኑ በ19ኛው በናም ሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በ19ኛው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ (ናም) ሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጉባኤው ዛሬ ማለዳ በኡጋንዳ ካምፓላ መጀመሩን በኡጋንዳ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ…

የ78 ዓመት ወላጅ እናቱን የገደለው ተከሳሽ በፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ78 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ወላጅ እናቱን የገደለው ተከሳሽ በጽኑ እሥራት መቀጣቱን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ አዲስ አስራት ይመር የተባለው ተከሳሽ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ደብረሰላም ትምህርት ቤት አካባቢ ከ78 ዓመት ወላጅ እናቱ ጋር ይኖር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከፓኪስታን ባለአደራ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከፓኪስታን ባለአደራ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኡል ሃቅ ካካር ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በስዊዘርላንድ ዳቮስ ክሎስተር እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን የተካሄደ…

ኮሚሽኑ በሶማሌ ክልል 3ኛውን ዙር የተባባሪ አካላት ስልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል ሦስተኛውን ዙር የተባባሪ አካላት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በፊልቱ ከተማ የዛሬን ጨምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና 88 ሰልጣኝ ተባባሪ አካላትን ማሳተፉ ተገልጿል፡፡ ተባባሪ አካላቱም…

ዓለም በ2050 በዓየር ንብረት ለውጥ 12 ነጥብ 5 ትሪሊየን ዶላር ታጣለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም በ2050 በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት 12 ነጥብ 5 ትሪሊየን ዶላር እንደምታጣ ተገለጸ፡፡ ሪፖርቱ የወጣው በዓለም የምጣኔ ሐብት ጉባዔ ላይ መሆኑንም ስፑትኒክ አስነብቧል፡፡ በተጠቀሰው ዓመት የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ የ14 ነጥብ 5…

ክልሎቹ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰድን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ መሆኑን የኦሮሚያ እና አማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮዎች ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ የዋጋ ግሽበቱን ለማረጋጋት አምራቹ እና ሸማቹ በቀጥታ የሚገናኙበትን አዳዲስ የገበያ…

የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ነው – አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችዉ የመግባቢያ ስምምነት የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ስኬት መሆኑን በተለያዩ ሀገራት የኢትየጵያ አምባሳደሮች ገለፁ፡፡ አምባሳደሮቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለመግባቢያ ስምምነቱ ተገቢዉን…

ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት የሚደረጉ ኃላፊነት የጎደላቸውን እንቅስቃሴዎች እንደማይታገስ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅት እና አጋጣሚዎችን እየጠበቁ ሃሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ህዝቡን ለማሸበር እና የፖሊስ ሰራዊቱን ለመከፋፈል የሚደረጉ ሃላፊነት የጎደላቸውን እንቅስቃሴዎች እንደማይታገስ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ…