Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሲቲ ግሩፕ ጋር የ450 ሚሊየን ዶላር የብድር ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሲቲ ግሩፕ ጋር የ450 ሚሊየን ዶላር የብድር ሥምምነት ተፈራረመ ገንዘቡ ለአምስት አዳዲስ አውሮፕላኖች መግዣ የሚውል መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ ያመለክታል። ከሚገዙት አውሮፕላኖች ውስጥ ሶስቱ ቦይንግ 737 -8…

በአፍሪካ የአደጋ ስጋት መከላከል አቅም ግንባታ ቡድን ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአደጋ ስጋት መከላከል አቅም ግንባታ ቡድን ለአደጋዎች ምላሽ በመስጠት በኩል ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአፍሪካ የአደጋ ስጋት መከላከል አቅም…

1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ከበደ ላቀው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን አስመልክቶ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በመዲናዋ አሮጌ ተሸከርካሪዎች ሊታገዱ ነው በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ሃሰተኛ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ሊታገዱ ነው እየተባለ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚሰራጩ መረጃዎች ሀሰተኛ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዲዳ ድሪባ ከፋና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በብድር የተሰጠ 83 ሚሊየን ብር ተዘዋዋሪ ገንዘብ ለማስመለስ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብድር የተሰጠ 83 ሚሊየን ብር ተዘዋዋሪ ገንዘብ ለመመለስ እየሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስራ እና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ኮማንደር ኢዶሳ ጎሹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥ ባለፉት ዓመታት…

በነቀምቴ 18 ኪሎ ግራም እጢ ከአንዲት ወጣት በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል 18 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ከአንዲት 22 ዓመት ወጣት በቀዶ ሕክምና ማስወገዱን ገለጸ። ታካሚዋ በምስራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ ነዋሪ ስትሆን ፥ በተለያዩ ጤና ተቋማት ሕክምና ስትከታተል…

ለአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በጃፓን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በጃፖን ካሳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጃፓን ኢባራኪ ግዛት ካሳማ ከተማ በተካሄደው የጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ ከ1 ሺህ 600 በላይ ሯጮች…

በሕንድ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ አሰፋ በሕንድ ኮልካታ ከተማ የተካሄደውን የ25 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን…

ትውልድ ከዓለም ዕድገት ጋር እንዲራመድ የሚሰጠው ትምህርት ጥራት ያለው መሆን ይጠበቅበታል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድ ከዓለም ዕድገት ጋር እንዲራመድ በየትኛውም ደረጃ የሚሰጠው ትምህርት ጥራት ያለዉና ተወዳዳሪ የሚያደርግ መሆን ይጠበቅበታል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት የክልሉ ትምህርት ቢሮ…

የአፍሪካ ሀገራት የአየር ኃይል አዛዦች የኢትዮጵያ አየር ኃይል አቅምን የተመለከቱበት ጉብኝት ማድረጋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የአየር ኃይል አዛዦች በኢትዮጵያ አየር ኃይል ያደረጉት ጉብኝት ተቋሙ እየገነባ ያለውን አቅም ለመረዳትና ልምድ ለመቅሰም እንዳስቻላቸው ተናገሩ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "በመሥዋዕትነት ሀገርን የዋጀ…