Fana: At a Speed of Life!

የኮንትሮባንድ ንግድ የታክስ አሰባሰብ ስርዓቱን እየተፈታተነው መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጪ እና ገቢ ኮንትሮባንድ ንግድ በየጊዜው መልኩን እየቀያየረ የንግድ ስርዓቱን በማዛባት የታክስ አሰባሰብ ስርዓቱን እየተፈታተነው ይገኛል ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገለጹ፡፡ በታክስ አሰባሰብ እና ህገወጥነትን መከላከል ዙሪያ…

የብራዚል ልዑክ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ይፋዊ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ልዑካን ቡድን በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ይፋዊ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል፡፡ ልዑኩ በብራዚል የንግድ፤ ኢንቨስትመንት እና ግብርና ዳይሬክተር አምባሳደር አሌክስ ጂያኮሜሊ የሚመራ ነው ተብሏል፡፡ ጉብኝቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

ከበራሪ ምስክሮች መካከል

ጊዜ በሚዋጀው የታሪክ ዑደት ውስጥ ምንም ዓይነት ቀለም የማያጠፋውን የማይደበዝዝ አሻራቸውን ካኖሩ ጀግኖች መካከል ዛሬ አንዱን በምክንያት ላነሳው ወደድኩኝ፡፡ በራሪ! ደግሞም አስተማሪ! ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምጥ ውስጥ በገቡበት ዘመን በሰማይ ቀዛፊ ሆነው ኢትዮጵያን ከጭንቅ የገላገሉ ገድል…

የአፍሪካ ሀገራት አየር ኃይል አዛዦች የአየር ኃይል የውጊያ መሠረተ-ልማቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት አየር ኃይል አዛዦች እንዲሁም የሀገራት የአቪየሽን ተቋማት ኃላፊዎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያስገነባቸው የውጊያ መሠረተ-ልማቶች እንዲሁም የትጥቅ አቅምን ለማሳደግ የተከናወኑ የለውጥ ስራዎችን ጎብኝተዋል። "በመስዋዕትነት ሀገርን…

ሐረርን ምቹና ተመራጭ ለማድረግ ውጤታማ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹና ለጎብኚዎች ተመራጭ ለማድረግ የሚከናወኑ ውጤታማ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ ለውስጥ መንገዶች እንክብካቤና ልማት 1ኛ ዙር…

በሸገር ከተማ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው ገብተዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ በሙስና ወንጀል በምርመራ የታሸጉ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው ገብተዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ነው። የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ምድብ ዐቃቤ ሕግ ዘጠኝ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዋጽዖ ያበረከቱ ምሁራንን ሸለመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለየዩ ዘርፎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ምሁራን ሽልማት ሰጠ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሽልማቱን የሰጠው ለባህሩ ዘውዴ (ፕ/ር)፣ ጌትነት ታደለ (ፕ/ር) እንዲሁም በቀለ ጉተማ (ፕ/ር) ነው፡፡…

ለዛሬ ብቻ የማሰብ ሥነ – ልቦና እና ተጽዕኖው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ገፊ ምክንያቶች ለዛሬ ብቻ ደስታቸውን የሚፈልጉ፣ ለነገ የማያስቡ እና ለነገ ይሆናል የማይሉ ሰዎች ችግሩ ይዞባቸው የሚመጣው ተጽዕኖ ይኖራል፡፡ የሥነ ልቦና ባለሙያው ካሌብ ታምራት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ለዛሬ ብቻ የማሰብ…

የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሐሳብ አመንጪዎች ቡድን ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሐሳብ አመንጪዎች ቡድን /ቲንክ ታንክ ግሩፕ/ በአዲስ አበባ በይፋ ተመስርቷል፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በምሥረታው ላይ እንዳሉት፥ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ለውጥ እንዲመጣ በእውቀት፣ በጥናትና ምርምር…

ከ1 ሺህ 800 ካሬ ሜትር ይዞታ ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞ የመዲናዋ ከንቲባ አማካሪን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች ማረሚያ እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 800 ካሬ ሜትር ይዞታን በተለያዩ መጠን ያለአግባብ ግለሰቦች እንዲወስዱ በማድረግና በየደረጃው ይዞታውን ተቀብሎ በመሸጥ ከ80 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞ የመዲናዋ ከንቲባ አማካሪን…