የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ጤና ወለቴ መንገድ ግንባታ መካሄድ መጀመሩ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ጤና ወለቴ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የወሰን ማስከበር ስራ በተጠናቀቀባቸ ቦታዎች ላይ የግንባታ ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የወሰን ማስከበር ስራው እየተከናወነ መሆኑን አመልክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አራት የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሊጀመር ነው Meseret Awoke Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ታኅሣስ ወር አራት የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሊጀመር መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አቶ ብዙነህ ቶልቻ እንዳሉት፥ የመስኖ ፕሮጀክቶቹ በኦሮሚያ፣ አፋር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክክር ኮሚሽኑ በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ Meseret Awoke Dec 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አደረገ፡፡ በመድረኩ ላይ በእስያ፣ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የሃሳብ ኃይል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው ናቸው – አቶ አደም ፋራህ Meseret Awoke Dec 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የኃሳብ ኃይል ምን ያክል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው መሆናቸውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦትን ለማመጣጠን እየተሰራ ነው ተባለ Meseret Awoke Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦትን ለማመጣጠን የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ንረት እንዲባባስ ባደረጉ 790 ሕገ-ወጥ ደላላዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Meseret Awoke Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 5 ወራት የግብይት ሰንሰለቱ ላይ እንቅፋት በመፍጠር የዋጋ ንረት እንዲባባስ ያደረጉ 790 ሕገ- ወጥ ደላላዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡ እየተስተዋለ ላለው የዋጋ ንረት የግብይት ሰንሰለቱ መርዘም፣የደላላዎች ጣልቃ ገብነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የገበታ ለሸገር ውጤታማነት የወለደው ገበታ ለሀገር Meseret Awoke Dec 21, 2023 0 በ2011 ዓ.ም በወርሃ ግንቦት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ አበባን ለከተማ ለቱሪስቶች ሳቢ፣ ማራኪና አመቺ ለማድረግ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን የሚደግፍ ገቢ ለማስገኘት የሚያስችል የ"ገበታ ለሸገር" መርሐ ግብርን አዘጋጁ። መርሐ ግብሩ ከተካሄደ በኋላ በሚገርም ፍጥነት የሸገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ስለ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት Meseret Awoke Dec 21, 2023 0 የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየተተገበረ የሚገኝ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን በማስተዋወቅና የሀገርን መዋዕለ ነዋይ በማሳደግ ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ይነገራል፡፡ ፕሮጀክቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓመታት በፊት ያስጀመሩት ሲሆን፥ የጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ…
ጤና የውድድር ስነ ልቦና Meseret Awoke Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውድድር ስነ ልቦና እንደዘርፉ ባለሙያዎች ትንታኔ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ ውድድር ሰዎች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ለማነሳሳት እንደሚረዳና አውጥተውም እንዲያሳዩበት እድል የሚፈጥር መሆኑ ይነገራል፡፡ ሆኖም የውድድር መንፈስ እንደጥቅሙ ሁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ አስተዳደርና የዲጂታላይዜሽን አገልግሎት ምክክር በሩሲያ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Dec 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ አስተዳደርና የዲጂታላይዜሽን ምክክር መድረክ በሩሲያ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የአፍሪካ ሀገራት ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሀገራቸው የሚካሄደውን የኢኮኖሚ ስርዓት ለማዘመን የሄዱበትን…