Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የተሰራው የመጀመሪያው ላፕቶፕ ኮምፒውተር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አማካኝነት በኢትዮጵያ የተሰራው የመጀመሪያው ላፕቶፕ ኮምፒውተር የደህንነት ችግሮችን የሚቀርፍ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ የላፕቶፕ፣ ሰርቨር እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ሰርቶ ለተጠቃሚዎች እያቀረበ…

በሕገ-ወጥ መንገድ መሬት በመሥጠትና በመሸጥ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ 1ሺህ 800 ካሬ ሜትር ይዞታን ለግለሰቦች በመሥጠትና ተቀብሎ በመሸጥ ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አማካሪን ጨምሮ 24 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ…

በፍራንኮ ቫሉታ ከ6 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ወደ ሀገር ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርቶች በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ በተዘረጋው ስርዓት ከ6 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፡፡ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በ2016 በጀት ዓመት አራት ወራት ውስጥ ምግብ ዘይቱ በፍራንኮ ቫሉታ ስርዓት ወደ ሀገር…

ትውልዱ የሀገሩን እና የጥቁር ህዝቦችን ክብር ለማስቀጠል አፍሪካዊ ተቋማትን መደገፍ እንደሚገባው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ የሀገሩን እና የጥቁር ህዝቦችን ክብር ለማስቀጠል አፍሪካዊ ተቋማትን መደገፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ ይህን ያሉት ዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስ…

በሲዳማ ክልል ከደረጃ በታች የሆኑ 17 የግል ኮሌጆች መዘጋታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልሉ ከደረጃ በታች የሆኑና በህገ-ወጥነት የተገመገሙ 17 የግል ኮሌጆችን ማዘጋቱን የክልሉ ስራ፣ ክህሎትና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የመንግስት እና የግል ኮሌጆች የ2015 ዓ.ም ክትትልና ግምገማ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓዋል።…

የብሔራዊ ጀግኖችና ህጻናት አምባ ለመከላከያ ዋና ጤና መምሪያ የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ጀግኖችና ህጻናት አምባ ከተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ያገኛቸውን የህክምና ቁሳቁሶች ለመከላከያ ዋና ጤና መምሪያ አስረክቧል። የህክምና ቁሳቁሶቹን የብሔራዊ ጀግኖችና ህጻናት አምባ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ ሻለቃ ተስፋዬ ወንድሙ ለመከላከያ…

የሙስና ወንጀልን ለመከላከል የህዝቡ ትብብርና እገዛ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀልን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የህዝቡ ትብብርና እገዛ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የብሔራዊ ጸረ ሙስና ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። ለተከታታይ ቀናት በተለያዩ መርሃ ግብሮች "ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፣ በህብረት እንታገል'' በሚል መሪ ሀሳብ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር ህብረ ብሔራዊት ሀገር ለመገንባት ሚናው የጎላ ነው – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን መከበር የምናስባትን አካታችና ህብረ ብሔራዊት ሀገር ለመገንባት ሚናው የጎላ ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ። አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የ18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ ያስገነባውን የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አስመርቋል፡፡ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደርቤ አስፋው በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ ባንኩ በብዙሃን ተመስርቶ ሁሉን አካታች የሆነ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ዓመታዊ ምክክር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ዓመታዊ ምክክር በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ከሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክና ከህብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በፈረንጆቹ…