Fana: At a Speed of Life!

ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንዴት ተፈጥሯዊ ስሜት እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የሥነ-ልቦና ባለሙያው ሔኖክ ኃ/ማርያም ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የንዴት ስሜትን አስመልክተው ቆይታ አድርገዋል፡፡ የሥነ-ልቦና ባለሙያው እንደሚገልጹት የንዴት ስሜት መጥፎ…

የማህበራዊ ሚዲያ ተዋናዮችና የማህበረሰብ አንቂዎች በሀገር ግንባታ ሂደት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበራዊ ሚዲያ ተዋናዮችና የማህበረሰብ አንቂዎች በጠንካራ እሴት በመመራት በሀገር ግንባታ ሂደት ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደአ ጥሪ አቀረቡ። "የሀገር ግንባታ መሰረታውያን" በሚል ርዕስ ለማህበራዊ ሚዲያ ተዋናዮችና…

ግላኮማ – ሁለተኛው የዓይነ ስውርነት መንስዔ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የዓይን ሕመም በዓይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን፥ በዓይን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በዓይን የሚታዩ ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዓይን ነርቭ የሚጎዳ ሲሆን፥ ይህም…

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮ ለተለያዩ ሀገራት ተነሳሽነትን ፈጥሯል – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮ ለተለያዩ ሀገራት ተነሳሽነት መፍጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ሦስት ሀገራትን ጎብኝተዋል፡፡…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) ጎብኝተዋል፡፡ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስራዋን በኮፕ28 ጉባኤ ላይ ባለው የኢትዮጵያ አውደ ርእይ…

ኮሚሽኑ በአፋር ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት የሚሳተፉ ተወካዮችን እያስመረጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት የሚሳተፉ ተወካዮችን ማስመረጥ ጀምሯል፡፡ ሒደቱ በተለያዩ ምዕራፎች የሚከናወን ሲሆን ÷ ዛሬ በመጀመሪያው ዙር ከዞን አንድ ከሰመራና ሎጊያ ወረዳዎች የተወጣጡ ተሳታፊዎች…

ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉና አቶ ታደሰ ለማ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕጩ ሰብሳቢ ሆነው ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ እና አቶ ታደሰ ለማ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕጩ ሰብሳቢ ሆነው መቅረባቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ስምንት አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ መሰየማቸው…

ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀደይ ባንክ በሰሜን ጎንደር ዞን እና ዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። በሰሜን ጎንደር ዞን እና ዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተው ድርቅ በቁም እንስሳትና በሰው ሕይወት ላይ…

አቶ ጥላሁን ከበደ በዳሰነች በጎርፍ አደጋ ጉዳት ከደረሰባቸው ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ የተከሰተውን የጎርፍ አደጋ በዘላቂነት ለመፍታት ከአርብቶ አደሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ጥላሁን ከበደ ከሌሎች የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በኦሞ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲያሸንፍ ወላይታ ድቻና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ውድድሮች ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትየጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ 9 ሰዓት ላይ ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ለወላይታ ድቻ…