Fana: At a Speed of Life!

ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሀገር በቀል ተቋም ገርቶ በማሰልጠን ለሀገር ጥቅም ማዋል ይገባል – ሰለሞን ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሀገር በቀል ተቋም ገርቶ በማሰልጠን ለሀገር ጥቅምና ልማት ማዋል ይገባል ሲሉ የቴክኖሎጂ ጉዳዮች አማካሪ ሰለሞን ካሳ ገለጹ። በኢትዮጵያ የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚገኝበት ደረጃና መሰል ጉዳዮች ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተመድ ረዳት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሃፊ ቻንድራሞሊ ራማናታን ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የካፒታል ኢንቨስትመንት ለአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና አካል…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ በመሆን ለመደራጀት የሚረዱ ጉዳዮችን በመለየት ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት ጋር ትብብሩን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድግ ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ(ዶ/ር) የተመሩ…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ የሰበረችው ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ የሰበረችው ክብረወሰን መጽደቁ ተነገረ፡፡ በአሜሪካ ኢውጅን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የዓለምን ክብረ ወሰን በመስበር ማሸነፏ ይታወሳል። አትሌቷ በ5 ሺህ…

የጤና ተቋማትን መልሶ በመገንባትና በመጠገን መደበኛ አገልግሎት እንዲሰጡ መደረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም በጤናው ዘርፍ የጤና ተቋማት መልሶ በመገንባትና በጥገና ከ95 በመቶ በላይ መደበኛ አገልግሎት እንዲሰጡ መደረጉ ተገለጸ፡፡ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መመስረት ህዝቡን ተጠቃሚ በማድረግ ሊገለጽ ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መመስረት ህዝቡን ተጠቃሚ በማድረግ ሊገለጽ ይገባል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ እና የምስጋና መርሐ-ግብር ላይ…

በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዳያስፖራ አባላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢስተርንኬፕ ግዛት ፖርትኤልሳቤት አካባቢ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር ተወያይቷል፡፡ በሀገሪቱ የሚገኙ ዜጎች መብትና ጥቅም ማስጠበቅ፣ በዳያስፖራ ልማትና ተሳትፎ እንዲሁም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ109 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ109 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ2016 የመጀመሪያ ሩብ በጀት ዓመት የመንግሥት የሥራ አፈጻጻም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ኤፍ ቢ ሲ)…

ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት መፍጠር አለብን – አቶ ታዬ ደንደአ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በዋና ዋና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት በመፍጠር በሀገር ግንባታ ሂደት ሚናችንን ልንጫወት ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ። የሰመራ፣ የወሎ፣ ወልዲያ እና የራያ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ያሰናዱት የምሁራን…

የአፍሪካ ሀገራት ከደቡብ ኮሪያ በአይሲቲ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ልምድ መውሰድ አለባቸው – አምባሳደር ደሴ ዳልኬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ከደቡብ ኮሪያ በአይሲቲ እና በቴክኖሎጂ በተለይም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገት ልምድ መውሰድ እንዳለባቸው በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ገለጹ፡፡ አፍሪካ እና ደቡብ ኮሪያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የልምድ…